ሪፖርት | ቡና እና ፋሲል ያለግብ ተለያይተዋል

ተጠባቂ በነበረው የ19ኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ አዲስ አበባ ላይ የተገናኙት ኢትዮጵያ ቡና እና ፋሲል ከነማ 0-0…

ኢትዮጵያ ቡና ከ ፋሲል ከነማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ሰኞ መጋቢት 30 ቀን 2011 FT ኢትዮጵያ ቡና 0-0 ፋሲል ከነማ – – ቅያሪዎች 30′  አማኑኤል ካሉሻ 55′  በዛብህ ሰለሞን…

Continue Reading

ከፍተኛ ሊግ ሐ | መሪዎቹ ቡድኖች ድል አስመዝግበዋል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 13ኛ ሳምንት የምድብ ሐ ጨዋታዎች ቅዳሜ እና እሁድ ተደርገው መሪው ሀዲያ ሆሳዕና እንዲሁም…

ከፍተኛ ሊግ ለ | መድን በመሪነቱ ሲቀጥል ወልቂጤ ወደ አሸናፊነት ተመለሷል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ 13ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቅዳሜ እና እሁድ ሲደረጉ በሠንጠረዡ አናት ተከታትለው የተቀመጡት…

ከፍተኛ ሊግ ሀ | መሪው ሰበታ ነጥብ ሲጥል ተከታዮቹ አሸንፈዋል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ ሀ የ13ኛ ሳምንት ጨዋታዋች በተለያዩ ከተሞች ተደርገው ለገጣፎ፣ ኤሌክትሪክ፣ ደሴ እና አቃቂ…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ኢትዮጵያ ቡና ከ ፋሲል ከነማ

የዛሬ አመሻሹን የቡና እና ፋሲል ጨዋታ እንዲህ ዳሰነዋል። ከአርብ ጀምሮ ሰባት ጨዋታዎች የተስተናገዱበት የሊጉ 19ኛ ሳምንት…

Continue Reading

የአሰልጣኞች አስተያየት| ሲዳማ ቡና 1-0 አዳማ ከተማ

ሀዋሳ ላይ የተደረገው  የሲዳማ ቡና እና አዳማ ከተማ ጨዋታ በሲዳማ ቡና አሸናፊነት ከተጠናቀቀ በኋላ የሁለቱ ቡድን…

ሪፖርት| መቐለ ከሁለት ተከታታይ ጨዋታ ነጥብ መጣል በኋላ ወደ ድል ተመልሷል

ምዓም አናብስት በአማኑኤል ገ/ሚካኤል ብቸኛ ግብ ወላይታ ድቻን በማሸነፍ ከተከታዮቻቸው ያላቸው ልዩነት ማስጠበቅ ችለዋል። ባለሜዳዎቹ መቐለዎች…

ሪፖርት | የሐብታሙ ገዛኸኝ ብቸኛ ግብ ሲዳማ ቡናን ዳግም ወደ ድል መልሶታል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 19ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ሲዳማ ቡና በሀዋሳ አርቲፊሻል ስታድየም አዳማ ከተማን አስተናግዶ 1-0…

የአሰልጣኞች አስተያየት | መከላከያ 1-2 ደደቢት

ከ19ኛ ሳምንት የሊጉ መርሐ ግብር ውስጥ አዲስ አበባ ላይ ደደቢት መከላከያን 2-1 ከረታበት ጨዋታ በኋላ በቡድኖቹ…