የዛሬው ጨዋታ በተያዘለት ሰዓት ይደረጋል

የቅዱስ ጊዮርጊስ እና የሰበታ ከተማ ጨዋታ በተያዘለት መርሐግብር መሠረት ዛሬ 11:00 በአዲስ አበባ ስታዲየም የሚካሄድ ይሆናል።…

ቅድመ ዳሰሳ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሰበታ ከተማ

ቅዳሜ የተጀመረው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 2ኛ ሳምንት ማክሰኞ ሲቀጥል ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሰበታ ከተማ 11:00 ላይ…

Continue Reading

ሰበታ ከተማ አራት የውጪ ዜጋ ተጫዋቾቹን ይጠቀማል

ከፖስፖርት እና ከመኖሪያ ፍቃድ ጋር በተገናኘ በመጀመሪያው ሳምንት የፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ሳይሰለፉ የቀሩት አራት የሰበታ ከተማ…

የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሰበታ ከተማ ጨዋታ ወቅታዊ መረጃ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 2ኛ ሳምንት ዛሬ ለሚካሄደው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሰበታ ከተማ ጨዋታ በስታዲየሙ ለዝግጅት ተብሎ…

ከፍተኛ ሊግ | የአዲስ አበባ ቡድኖች በሜዳቸው ላይጫወቱ ይችላሉ

በቅርቡ እግርኳስ ፌዴሬሽኑ ሜዳዎች ማሟላት ይኖርባቸዋል ብሎ ያወጣውን መስፈርት አንድም የአዲስ አበባ ቡድን እስካሁን ማሟላት አልቻለም።…

የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሰበታ ከተማ ጨዋታ ነገ ይካሄድ ይሆን?

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 2ኛ ሳምንት የቀን ለውጥ ተደርጎበት ነገ ሊካሄድ የታሰበው የቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሰበታ ከተማ…

“የዚህ ዓመት እቅዴ ከቡድኔ ጋር ጥሩ ዓመት ማሳለፍ ነው” ካርሎስ ዳምጠው

ባለፈው የውድድር ዓመት ከጅማ አባቡና ጋር ጥሩ ዓመት አሳልፎ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ወልዋሎን በመቀላቀል ቡድኑ በሁለቱም…

የጅማ አባጅፋር የውጭ ተጫዋቾች ጉዳይ ዕልባት አግኝቷል

ጅማ አባጅፋር ለዘንድሮ የውድድር ዓመት ያስፈረማቸው የሦስቱ የውጭ ሀገር ዜግነት ያላቸው ተጫዋቾች ጉዳይ ዕልባት አግኝቷል። ጅማ…

የኦሮሚያ ዋንጫ በገላን ከተማ አሸናፊነት ተጠናቋል

ለቀናት በቢሾፍቱ ከተማ በአምስት ቡድኖች መካከል ሲካሄድ የቆየው የኦሮሚያ ዋንጫ ዛሬ ፍፃሜውን ሲያገኝ ገላን ከተማ የውድድሩ…

ከፍተኛ ሊግ | ሀምበሪቾ ዱራሜ ለፌዴሬሽኑ የቅሬታ ደብዳቤ አስገባ

በከፍተኛ ሊግ እየተሳተፈ የሚገኘው ሀምበሪቾ ዱራሜ ለፌዴሬሽኑ በምድብ ድልድሉ ላይ ያለውን ቅሬታ አሰምቷል። ባሳለፍነው ረቡዕ በጁፒተር…