የክለቦች የፋይናንስ አስተዳደርን በተመለከተ ማብራሪያ ሲሰጥ ሦስት የሀገራችን ጋዜጠኞች በዚህ ህገወጥ የዝውውር ክፍያ ስማቸው እንደተገኘ ተገልጿል።…
01 ውድድሮች
“መሬት ሸጬ ነው ያለን ተጫዋች አለ” አቶ ክፍሌ ሰይፈ
የክለቦች የፋይናንስ አስተዳደርን በተመለከተ በአሁኑ ሰዓት መግለጫ እየተሰጠ ይገኛል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር ከቀናት በፊት…
የጣና ሞገዶቹ የመስመር አጥቂያቸውን ውል አራዝመዋል
ባህር ዳር ከተማዎች ያለፈውን አንድ ዓመት ጥሩ ግልጋሎት የሰጣቸውን የመስመር አጥቂ ውል ማራዘማቸው ታውቋል። በአሰልጣኝ ደግአረጋል…
የተቀጡ ተጫዋቾች የ20ኛ ሳምንት ጨዋታ ማድረግ ይችላሉ?
በፋይናንስ አሰራር ተቆጣጣሪ ኮሚቴ ጠንከር ያለ ቅጣት የተጣለባቸው የአራት ክለቦች 15 ተጫዋቾች የ20ኛ ሳምንት ጨዋታ ማከናወን…
መረጃዎች | መቐለ 70 እንደርታ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
በተመሳሳይ ነጥብ በደረጃ ሰንጠረዡ ተከታትለው የተቀመጡትን መቐለ 70 እንደርታ እና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሚያገናኘውን ጨዋታ የተመለከቱ መረጃዎች…
መረጃዎች | ሀዋሳ ከተማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከዕረፍት መልስ በነገው ዕለት ይጀመራል። የሁለተኛው ዙር መክፈቻ የሆነውን ሐይቆቹ እና ነብሮቹን የሚያገናኘውን…
መቐለ 70 እንደርታ ደብዳቤ አስገብቷል
መቐለ 70 እንደርታ ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ደብዳቤ ልኳል። ከቀናት በፊት በየአብሥራ ተስፋዬ ጉዳይ ቅጣት የተጣለበት…

