በቶማስ ቦጋለ የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ዛሬ በባህር ዳር ዐፄ ቴዎድሮስ ስታዲየም በተደረጉ ሦስት…
ሪፖርት
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 11ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች ውሎ
ዛሬም በመሸናነፍ በተጠናቀቁ ሦስት ጨዋታዎች በቀጠለው የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ መከላከያ በሰፊ ልዩነት ሲያሸንፍ ቦሌ ክፍለ…
ሪፖርት | ሀዲያ ሆሳዕና ተከታታይ ድሉን አሳክቷል
የ20ኛ ሳምንት የመጨረሻው የምሽት ጨዋታ በሀዲያ ሆሳዕና አሸናፊነት ተጠናቋል። አዳማ ከተማ ላይ ጣፋጭ ድል ካሳኩበት ጨዋታ…
ሪፖርት | ዐፄዎቹ ድል አድርገዋል
በሁለተኛው አጋማሽ የተሻለ የተንቀሳቀሱት ፋሲል ከነማዎች አርባምንጭ ከተማን በበዛብህ መለዮ ብቸኛ ግብ በማሸነፍ ለጊዜውም ቢሆን በሰንጠረዡ…
ሪፖርት | የጨዋታ ሳምንቱ 5ኛ አቻ ተመዝግቦበታል
የምሽቱ የወልቂጤ ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማ ጨዋታ በ1-1 ውጤት ተጠናቋል። ወልቂጤ ከተማ ከሀዋሳው ሽንፈት ሰዒድ ሀብታሙ…
ሪፖርት | አዲስ አበባ እና አዳማ ነጥብ ተጋርተዋል
በዝናባማ የአየር ሁኔታ ውስጥ በተደረገው የዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ አዳማ ከተማ እና አዲስ አበባ ከተማ ያለግብ ተለያይተዋል።…
ሪፖርት | የምሽቱ ጨዋታም በአቻ ውጤት ተጠናቋል
መከላከያ እና ባህር ዳር ከተማን ያገናኘው የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ በ1-1 ውጤት ተቋጭቷል። ጨዋታው በ1950’ዎቹ ለመቻል በመጫወት…
ሪፖርት | ወላይታ ድቻ እና ሰበታ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል
እጅግ ቀዝቃዛ በነበረው እና ኢላማቸውን የጠበቁ ሙከራዎች እምብዛም በነበሩበት ጨዋታ ወላይታ ድቻ እና ሰበታ ከተማ ጨዋታቸውን…
ሪፖርት | የፈረሰኞቹ ያለመሸነፍ ጉዞ እንደቀጠለ ነው
በተጠባቂው ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ በጋቶች ፓኖም ብቸኛ ጎል ባድል ሆኗል። ሲዳማ ቡና በሳላዲን ሰዒድ ሦስት ጎሎች…
ሪፖርት | አርባምንጭ ወደ 7ኛ ደረጃ ከፍ ብሏል
አርባምንጭ ከተማ በሀቢብ ከማል ድንቅ የመጀመሪያ አጋማሽ ጎል ባህር ዳር ከተማን 1-0 አሸንፏል። ባህር ዳር ከተማ…

