የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአዲስ አበባ ስታዲየም ከዛምቢያ አቻው ጋር ያደረገውን የአቋም መፈተሻ ጨዋታ 3-1 በሆነ ውጤት…
ሪፖርት
ሪፖርት | ዋልያዎቹ በአቋም መለኪያ ጨዋታ ተረተዋል
ከዛምቢያ ጋር የአቋም መለኪያ ጨዋታ ያደረጉት ዋልያዎቹ በመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች በተቆጠረባቸው ሁለት ጎሎች 3-2 ተሸንፈዋል። በኮቪድ-19 ምክንያት…
ሪፖርት | ስሑል ሽረ በድል ወደ ሜዳው ተመልሷል
በ17ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሜዳቸው ጥገና ላይ መቆየቱን ተከትሎ ለ6 ወራት በትግራይ ኢንተርናሽናል ስታድየም ሲጫወቱ…
ሪፖርት | ባህር ዳሮች በግብ ጠባቂው አስደናቂ ብቃት ታግዘው ከመቐለ ጋር ነጥብ ተጋርተዋል
ሀሪስተን ሄሱ ድንቅ ብቃት ባሳየበት ጨዋታ ምዓም እናብስት እና የጣና ሞገዶቹ ነጥብ ተጋርተዋል። መቐለዎች ባለፈው ሳምንት…
ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ እና ሀዲያ ሆሳዕና ነጥብ ተጋርተዋል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 17ኛው ሳምንት ሀዋሳ ላይ ሀዋሳ ከተማ እና ሀዲያ ሆሳዕና እጅግ ቀዝቃዛ በነበረው ጨዋታ…
ሪፖርት | አሰልቺው ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል
ከዛሬ የ17ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች መካከል ወላይታ ሶዶ ላይ የተደረገው የወላይታ ድቻ እና የወልዋሎ…
ሪፖርት | ጅማ አባ ጅፋር እና ኢትዮጵያ ቡና ድራማዊ በሆነ መልኩ በአቻ ውጤት ተለያይተዋል
በ17ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጅማ ላይ አባ ጅፋር ኢትዮጵያ ቡናን ያስተናገደበት ጨዋታ በመጨረሻ ደቂቃ በተቆጠሩ…
ሪፖርት | ያለ አሰልጣኝ ጨዋታ ያደረገው ቅዱስ ጊዮርጊስ በሰበታ ሽንፈትን አስተናግዷል
በ17ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ የጨዋታ ቀን አዲስ አበባ ስታዲየም ላይ ያለ አሰልጣኝ ሰበታ ከተማን…
ሪፖርት | ድሬዳዋ እና ፋሲል ያለ ጎል ተያይተዋል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ቀን ድሬዳዋ ላይ ድሬዳዋ ከተማ ዐፄዎቹን ያስተናገደበት ጨዋታ ያለምንም…
ሪፖርት | አዳማ ከተማ ወልቂጤን አሸንፏል
17ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በቅጣት ምክንያት አዲስ አበባ ስታዲየም ላይ አዳማ ከተማን ያስተናገዱት ወልቂጤ ከተማዎች…

