ሪፖርት | የአዳነ ግርማ ጎል ለቅዱስ ጊዮርጊስ የማለፍ ተስፋን ፈንጥቃለች

በቶታል ካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ሁለተኛ ዙር ጨዋታ የኮንጎ ሪፐብሊኩ ካራ ብራዛቪልን በአዲስአበባ ስታዲየም ያስተናገደው የኢትዮጵያው  ቅዱስ…

ሪፖርት | ወላይታ ድቻ በታንዛንያ ሽንፈት ገጥሞታል

በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የምድብ ድልድል ውስጥ ለመካተት ከታንዛንያው ያንግ አፍሪካንስ ጋር ከሜዳው ውጪ የመጀመሪያ ጨዋታውን ያደረገው…

ሪፖርት | የፍቅረየሱስ ድንቅ ግብ ለሀዋሳ ወሳኝ ሶስት ነጥብ አስጨብጣለች

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 18ኛው ሳምንት መርሃ ግብር ሀዋሳ ከተማ ደደቢትን አስተናግዶ ፍቅረየሱስ ተወልደብርሃን ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ…

ሪፖርት | ፋሲል ከተማ እና ጅማ አባ ጅፋር አቻ ተለያይተዋል

ጎንደር አፄ ፋሲለደስ ስታድየም ላይ የተገናኙት ሁለቱ ክለቦች ጨዋታቸውን ያለግብ አጠናቀዋል። ሀዋሳ ላይ ሽንፈት የገጠመው መሪው…

Continue Reading

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ሽቅብ መውጣቱን ቀጥሏል

አዲስ አበባ ስታድየም በዕለቱ በሁለተኛነት ያስተናገደው የመከላከያ እና የኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ በእያሱ ታምሩ እና ሳሙኤል ሳኑሚ…

ሪፖርት | የአልሀሰን ካሉሻ የመጨረሻ ደቂቃ ጎል ኤሌክትሪክን ከግርጌው አላቋል

በ18ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በወራጅ ቀጠናው የሚገኑ ሁለት ክለቦች ሲያገናኝ በመጨረሻ ደቂቃ በተቆጠረ ግብ ኢትዮ-ኤክትሪክ…

ኒጀር 2019 | ኢትዮጵያ በሜዳዋ በቡሩንዲ ተሸንፋለች

ኒጀር በሚቀጥለው ዓመት ለምታዘጋጀው የቶታል የአፍሪካ ከ20 ዓመት በታች ዋንጫ ለማለፍ ዛሬ አዲስ አበባ ላይ ቡሩንዲን…

ሪፖርት | ወላይታ ድቻ እና መከላከያ አቻ ተለያይተዋል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን መርሃ ግብር ሶዶ ላይ መከላከያን ያስተናገደው ወላይታ ድቻ በሜዳው…

ሪፖርት | ደደቢት ወደ አሸናፊነቱ ተመልሷል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ተጠባቂ መርሃ ግብር ሊጉን በ29 ነጥብ እየመራ የሚገኘውን ደደቢትን በ26 ነጥብ…

ሪፖርት |ኢትዮጵያ ቡና ተከታታይ ድል አስመዝግቧል

በኢትዮጵያ ቡና እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ መሀከል 09፡00 ላይ በአዲስ አበባ ስታድየም የተደረገው የሊጉ 17ኛ ሳምንት ጨዋታ…