አዲስ አበባ ላይ ዛሬ በተደረገው የ20ኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሲዳማ ቡናን 2-0 መርታት ችሏል።…
ሪፖርት
ሪፖርት | ወልዋሎዎች ወደ መሪዎቹ የሚያስጠጋቸውን ድል አስመዘገቡ
ወልዋሎ ሪችሞንድ አዶንጎ ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ መከላከያን አሸንፎ ወደ ሊጉ መሪዎች የሚያስጠጋውን ድል አስመዝግቧል። ባለሜዳዎቹ ባለፈው…
ሪፖርት | ቡና እና ፋሲል ያለግብ ተለያይተዋል
ተጠባቂ በነበረው የ19ኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ አዲስ አበባ ላይ የተገናኙት ኢትዮጵያ ቡና እና ፋሲል ከነማ 0-0…
ሪፖርት| መቐለ ከሁለት ተከታታይ ጨዋታ ነጥብ መጣል በኋላ ወደ ድል ተመልሷል
ምዓም አናብስት በአማኑኤል ገ/ሚካኤል ብቸኛ ግብ ወላይታ ድቻን በማሸነፍ ከተከታዮቻቸው ያላቸው ልዩነት ማስጠበቅ ችለዋል። ባለሜዳዎቹ መቐለዎች…
ሪፖርት | የሐብታሙ ገዛኸኝ ብቸኛ ግብ ሲዳማ ቡናን ዳግም ወደ ድል መልሶታል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 19ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ሲዳማ ቡና በሀዋሳ አርቲፊሻል ስታድየም አዳማ ከተማን አስተናግዶ 1-0…
ሪፖርት | ደደቢት ተስፋውን ሲያለመልም መከላከያ ወደ አደጋው ቀርቧል
በመዲናዋ በተደረገው የዕለቱ ብቸኛ ጨዋታ ደደቢት በመድሀኔ ብርሀኔ ሁለት ግቦች መከላከያን በመርታት ቀጣይ ጨዋታዎችን በተስፋ መመልከት…
ሪፖርት | ሀዋሳ እና ባህር ዳር ነጥብ ተጋርተዋል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ19ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬም ሲቀጥል ሀዋሳ ላይ ሀዋሳ ከተማ ባህር ዳር ከተማን አስተናግዶ…
Continue Readingሪፖርት | ሉሲዎቹ ዩጋንዳን በማሸነፍ ወደ ቀጣይ የኦሊምፒክ ማጣርያ ዙር አለፉ
ጃፓን በ2020 ለምታስተናግደው የኦሊምፒክ ውድድር ለማለፍ በሴቶች እግርኳስ የማጣሪያ ጨዋታቸውን እያደረጉ የሚገኙት ሉሲዎቹ ዩጋንዳን በድምር ውጤት…
ሪፖርት | ወልዋሎ ከአቻ እና ሽንፈት በኋላ በፕሪንስ ግሩም አጨራረስ ወደ ድል ተመልሷል
ባለፈው ሳምንት በትግራይ ስታዲየም ሽንፈት ያስተናገዱት ደቡብ ፖሊስ እና ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን ሀዋሳ ላይ ያገናኘው የ19ኛው…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ደደቢትን በማሸነፍ ደረጃውን አሻሻለ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ተስተካካይ መርሃ ግብር ደደቢትን የጋበዘው ኢትዮጵያ ቡና ሶስት ግቦችን አስቆጥሮ አሸንፏል።…