የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የመጀመሪያ ቀን ውሎ

13ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ዛሬ በተደረጉ የምድብ አንድ ጨዋታዎች ሲጀምር ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ኢትዮጵያ ቡና…

ሪፖርት | መከላከያ የ2010 የኢትዮጵያ ዋንጫ ቻምፒዮን!

የ2010 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ዋንጫ በዛሬው ዕለት ፍፃሜውን ሲያገኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከመከላከያ ያደረጉህ ጨዋታ መደበኛው ክፍለ…

ኢትዮጵያ ዋንጫ | መከላከያ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ለፍፃሜ አልፈዋል

በኢትዮጵያ ዋንጫ ዛሬ ለፍፃሜ ለማለፍ  በተደረገ ጨዋታ መከላከያ ኢትዮጵያ ቡናን 1-0 በመርታት ለተከታታይ አራተኛ ጊዜ ለፍፃሜ…

የኢትዮጵያ ዋንጫ| ቅዱስ ጊዮርጊስ ሲዳማ ቡናን በመርታት ወደ ግማሽ ፍፃሜው አልፏል

በ2010 መጠናቀቅ የነበረበት የኢትዮጵያ ዋንጫ (ጥሎ ማለፍ) ወደ ዘንድሮው ዓመት ተሸጋግሮ ዛሬ መደረግ ሲጀምር በውድድር ዓመቱ…

ካሜሩን 2019| ዋልያዎቹ በድል ዓመቱን አገባደዋል

በካሜሩን አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የ2019 የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ በምድብ 6 ተደልድሎ ጨዋታውን እያደረገ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን…

ሪፖርት | ደቡብ ፖሊስ የ2010 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ቻምፒዮን ሆኗል

የ2010 የኢትጵጽያ ከፍተኛ ሊግ በሁለት ምድቦች ተከፍሎ ሲከናወን ቆይቶ ዛሬ አዳማ ላይ አሸናፊውን አግኝቷል። በምድብ ሀ…

ሪፖርት | ሽረ እንዳስላሴ ለመጀመርያ ጊዜ ወደ ፕሪምየር ሊግ አድጓል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ወሳኙ የመለያ ጨዋታ ዛሬ ሀዋሳ ላይ በሽረ እንዳሥላሴ እና ጅማ አባ ቡና መካከል…

ሪፖርት | የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በጅማ አባ ጅፋር አሸናፊነት ተጠናቋል 

በ30ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጅማ ላይ አዳማ ከተማን የገጠመው ጅማ አባ ጅፋር 5-0 በማሸነፍ በመጀመርያ…

ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ በጎል ልዩነቶች ተበልጦ ቻምፒዮን ሳይሆን ቀርቷል

የ2010 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የውድድር ዘመን ዛሬ ፍፃሜውን ሲያገኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለአምስተኛ ተከታታይ ጊዜ የሊጉ ቻምፒየን…

ሪፖርት| የዳኛችው በቀለ ሁለት ጎሎች ድሬዳዋን ከመውረድ አትርፈዋል

ትላንት በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት የተቋረጠው የወልዋሎ እና ድሬዳዋ ከተማ ጨዋታ እሁድ ረፋድ 4:30 ላይ ተካሂዶ…