የትግራይ ዋንጫ ዛሬ ሲጀምር በደደቢት እና አክሱም ከተማ መካከል የተካሄደው የመክፈቻ ጨዋታ በአክሱም ከተማ 3-2 አሸናፊነት…
ሪፖርት
አአ ከተማ ዋንጫ | ተጠባቂው ጨዋታ በሰበታ ከተማ የበላይነት ተጠናቋል
በሁለተኛው ቀን የአዲስ አበባ ከተማ ተጠባቂ ጨዋታ ሰበታ ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን 1ለ0 ረቷል፡፡ ከዚህ ቀደም ባልተለመደ…
አዳማ ዋንጫ | ፋሲል ከነማ ወደ ግማሽ ፍፃሜው ማለፉን አረጋግጧል
በአዳማ ከተማ ዋንጫ የዛሬ ውሎ ሁለተኛ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ድሬዳዋ ከተማን 2-0 መርታት ችሏል። በመጀመሪያው አጋማሽ…
አአ ከተማ ዋንጫ | ባህር ዳር ከተማ ድል አድርጓል
በ14ኛው የአዲስአበባ ከተማ ዋንጫ የመክፈቻ ጨዋታ ባህርዳር ከተማ በማማዱ ሲዲቤ ብቸኛ ግብ ወልቂጤን በመርታት የመጀመሪያውን ሶስት…
አዳማ ዋንጫ | አስተናጋጁ ክለብ ጅማን አሸንፏል
በመክፈቻው ቀን ሁለተኛ ጨዋታ ከእረፍት መልስ ተነቃቅቶ የቀረበው አዳማ ከተማ ጅማ አባጅፋርን 2-0 ማሸነፍ ችሏል። እምብዛም…
አዳማ ዋንጫ | ፋሲል ከነማ ውድድሩን በድል ጀምሯል
3ኛው የአዳማ ከተማ ዋንጫ ዛሬ ጅማሮውን ሲያደርግ በመክፈቻ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ሀዋሳ 3-1 መርታት ችሏል ፤…
ሪፖርት | የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በወዳጅነት ጨዋታ ተሸነፈ
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዩጋንዳን በወዳጅነት ጨዋታ ገጥሞ 1-0 ተሸንፏል። በባህር ዳር ዓለማቀፍ ስታዲየም በተደረገው የሁለቱ ቡድኖች…
ሪፖርት| ዋልያዎቹ በሜዳቸው ሽንፈት አስተናግደዋል
በ2020 ቻን ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በትግራይ ስታዲየም ሩዋንዳን አስተናግዶ 1-0 በመሸነፍ የማለፍ ተስፋውን…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ወደ ምድብ ማጣርያ አልፋለች
በ2022 የዓለም ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ ላይ ተሳታፊ የሆነችው ኢትዮጵያ ከቀናት በፊት በባህር ዳር ሌሶቶን አስተናግዳ 0-0…
ሪፖርት| የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በሜዳው አቻ ተለያይቷል
ለ2022 የኳታር ዓለም ዋንጫ ለማለፍ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታውን በሜዳው ከሌሶቶ ጋር ያከናወነው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን 0-0…

