ድሬዳዋ ከተማ በመጨረሻ ደቂቃ ጎሎች በውድድር ዓመቱ ለመጀመሪያ ጊዜ ተከታታይ ድል ያገኘበትን ውጤት ኢትዮጵያ መድን ላይ…
ሪፖርት
ሪፖርት | ፈረሰኞቹ ወደ አሸናፊነት ተመልሰዋል
በመጀመሪያው አጋማሽ ድንቅ የነበሩት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ከሀዋሳ ከተማ ሦስት ነጥብ እና ሦስት ጎል ሸምተዋል። ሀዋሳ ከተማ…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ከድል ጋር ታርቋል
በሁለቱ አጋማሽ የተቆጠሩት ሁለት ግቦች ሲዳማ ቡና መቻልን እንዲረታ አድርገዋል። መቻል ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ያለግብ ከተለያየበት…
የሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ንፋስ ስልክ ድል ሲቀናው ሁለት ጨዋታዎች ደግሞ በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል
የ2015 የሴቶች ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች ዛሬ ተደርገው ንፋስ ስልክ ላፍቶ ድል ሲያስመዘግብ…
ሪፖርት | ሰራተኞቹ ወደ ድል ተመልሰዋል
የስምንተኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ በወልቂጤ ከተማ 3-0 አሸናፊነት ተጠናቋል። ለገጣፎ ለገዳዲ በሀድያ ሆሳዕና ከተረታበት ጨዋታ ወንደሰን…
ሪፖርት | አርባምንጭ እና ፋሲል ነጥብ ተጋርተዋል
በአዞዎቹ እና በአፄዎቹ መካከል የተደረገው የዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ 1-1 ተጠናቋል። አርባምንጭ ከተማ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ነጥብ…
ሪፖርት | ድሬዳዋ ከተማ ከኋላ ተነስቶ ኤሌክትሪክን ድል አድርጓል
የቢኒያም ጌታቸው እና ቻርለስ ሙሴጌ የሁለተኛ አጋማሽ ጎሎች ድሬዳዋ ከተማን በመቀመጫ ከተማው ሁለተኛ ድል አቀዳጅተውታል። 01:00…
ሪፖርት | ባህርዳር ከተማ ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል
በዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ የጣና ሞገዶቹ ቡናማዎቹን 3-1 በመርታት ወደ መሪዎች የተጠጉበትን ድል አስመዝግበዋል። 10፡00 ላይ የሰባተኛ…
ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ እና መቻል ጋር ነጥብ ተጋርተዋል
ሁለቱን የመዲናይቱን ቡድኖች ያገናኘው የምሽቱ ጨዋታ ያለ ጎል ተጠናቋል፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊሶች ከወልቂጤ ከተማ ጋር ካስመዘገቡበት የአቻ…
ሪፖርት | ወላይታ ድቻ ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል
በዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ የጦና ንቦቹ ከመመራት ተነስተው በሁለተኛው አጋማሽ ባስቆጠሯቸው ግቦች አዳማ ከተማን 2-1 መርታት ችለዋል።…

