ቅዱስ ጊዮርጊሶች በተጠባቂው ጨዋታ ተከታያቸውን ኢትዮጵያ መድን በማሸነፍ መሪነቱን አስፍተዋል። በ15ኛው ሳምንት ቡድኖቹ ከተጠቀሙት ቋሚ አሰላለፍ…
ሪፖርት
ሪፖርት | ብርቱካናማዎቹ ከአራት ተከታታይ ሽንፈቶች በኋላ ድል ቀንቷቸዋል
ድሬዳዋ ከተማ በያሬድ ታደሠ እና አቤል አሰበ ግቦች ሲዳማ ቡና ላይ የ 2-0 ድል ተቀዳጅቷል። 10፡00…
ሪፖርት | የቡናማዎቹ እና የጦና ንቦቹ ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል
የኢትዮጵያ ቡና እና ወላይታ ድቻ ጨዋታ እንደመጀመሪያው ዙር ሁሉ 0-0 ተፈፅሟል። ኢትዮጵያ ቡና ከፋሲል ከነማ ጋር…
ሪፖርት| ኃይቆቹ ከሦስት ተከታታይ የአቻ ውጤቶች በኋላ ወደ ድል ተመልሰዋል
ሀዋሳ ከተማ በተከላካዩ ብቸኛ ግብ ለገጣፎ ለገዳዲን አሸንፏል። አዳዲስ ያስፈረምኳቸውን ተጫዋቾች ማሰለፍ ይገባኛል በሚል ውዝግብ የ15ኛ…
ሪፖርት | መቻል ሁለተኛውን ዙር በወሳኝ ድል ጀምሯል
127ኛውን የዓደዋ ድል በመዘከር የተጀመረው የሀዲያ ሆሳዕና እና መቻል ጨዋታ ሦስት ግቦች ተቆጥረውበት በመቻል አሸናፊነት ተጠናቋል።…
ሪፖርት | የመጀመሪያው ዙር የመጨረሻ ጨዋታ ያለግብ ተጠናቋል
ምሽት ላይ ባህር ዳር ከተማ እና ወላይታ ድቻን ያገናኘው ጨዋታ 0-0 በሆነ ውጤት ተቋጭቷል። ባህር ዳር…
ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ የመጀመሪያውን ዙር በመሪነት አጠናቋል
በዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ድሬዳዋ ከተማን 2-1 በመርታት በመሪነቱ ሲቀጥል ድሬዳዋ ከተማ አራተኛ ተከታታይ ሽንፈት…
ሪፖርት | ተጠባቂው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
የቡናማዎቹ እና ዐፄዎቹ ጨዋታ በአቻ ውጤት ፍፃሜውን አግኝቷል። ኢትዮጵያ ቡናዎች ባለፈው ሳምንት ከመቻል ጋር አቻ ከተለያየው…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ወሳኝ ተከታታይ ድል አስመዝግቧል
በከባድ ዝናብ ምክንያት ተቋርጦ ከ18ኛው ደቂቃ ጀምሮ ዛሬ በተደረገው ጨዋታ ሲዳማ ቡና በሳላዲን ሰይድ ብቸኛ ግብ…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን ጣፋጭ ድል አስመዝግቧል
በዕለቱ ቀዳሚ መርሐ ግብር ኢትዮጵያ መድን በያሬድ ዳርዛ የ95ኛ ደቂቃ ግብ ሀዲያ ሆሳዕና ላይ የ1-0 ወሳኝ…

