በ6ኛ የጨዋታ ሳምንት በአንፃራዊነት የተሻለ ብቃት ያሳዩ ተጫዋቾችን እንደሚከተለው መርጠናል። የተጫዋች አደራደር ቅርፅ : 4-2-1-3 ግብ…
ፕሪምየር ሊግ
ሴካፋ | ደቡብ ሱዳን ኢትዮጵያን በመለያ ምት በማሸነፍ ለአፍሪካ ዋንጫው በቅታለች
እልህ አስጨራሽ ትግል በተደረገበት የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ደቡብ ሱዳን ኢትዮጵያን በመለያ ምት በመርታት ለሴካፋ ውድድር ፍፃሜ…
ሪፖርት | ነብሮቹ ጣፋጭ ድል ከለገጣፎ ለገዳዲ አግኝተዋል
የጨዋታ ሳምንቱ የማሳረጊያ ፍልሚያ በ99ኛው ደቂቃ በተቆጠረ ግብ ሀዲያ ሆሳዕናን አሸናፊ አድርጓል። የባህር ዳር ቆይታቸውን በድል…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ተከታታይ ሁለተኛ ድሉን አስመዝግቧል
ሲዳማ ቡና አዳማ ከተማን በይገዙ ቦጋለ ግቦች 2ለ0 በማሸነፍ የዓመቱ ሁለተኛ ድሉን አሳክቷል። ሲዳማ ቡና የዓመቱ…
ሪፖርት | ፈረሰኞቹ እና አዞዎቹ ነጥብ ተጋርተዋል
በታሪክ የመጀመሪያ ሴት የፊፋ ዋና ጸሐፊ የሆኑት ሴኔጋላዊቷ ፋትማ ሳሞራ ስታዲየም ተገኝተው የተከታተሉት የቅዱስ ጊዮርጊስ እና…
ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ ወደ ድል ተመልሷል
በዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ ኃይቆቹ በሙጂብ ቃሲም እና ኤፍሬም አሻሞ ጎሎች ዐፄዎቹን 2-0 መርታት ችለዋል። 10፡00 ላይ…
መረጃዎች | 24ኛ የጨዋታ ቀን
ስድስተኛ ሳምንት የሊጉ መርሃግብር ነገም በሁለት ጨዋታዎች ቀጥሎ ሲውል ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎች በተከታዩ መልክ ቀርበዋል። ሀዋሳ…
ኢትዮጵያ ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቅላለች
በምድቡ ሁለተኛ ጨዋታውን ያደረገው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ዩጋንዳን 1-0 በማሸነፍ ወደ ግማሽ ፍፃሜው…
ሪፖርት | ወልቂጤ ከተማ ወደ ድል ተመልሷል
ምሽት ላይ በተደረገው የስድስተኛ ሳምንት አራተኛ ጨዋታ ሠራተኞቹ በጌታነህ ከበደ ሁለት ግቦች ኢትዮ ኤሌክትሪክን 2-1 መርታት…

