መረጃዎች | 47ኛ የጨዋታ ቀን

የሊጉ 13ኛ ሳምንት መርሃግብር ነገ ጅማሮውን የሚያገኝባቸውን ሁለት መርሃግብሮች የተመለከቱ መረጃዎቹ በተከታዩ ፅሁፍ ቀርበዋል። ባህር ዳር…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ | የ12ኛ ሳምንት ምርጥ 11

የነጠረ ብቃት ያሳዩ ተጫዋቾች እምብዛም ባልታዩበት የ12ኛ ሳምንት የሊጉ ጨዋታዎች በአንፃራዊነት የተሻሉትን በመምረጥ ተከታዩን ምርጥ ቡድን…

ባህር ዳር ከተማ ቅጣት ተጣለበት

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር የውድድር አመራር እና ሥነ-ስርዓት ኮሚቴ ባህር ዳር ከተማ ላይ የገንዘብ ቅጣት…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ለገጣፎ ለገዳዲ 1-1 አርባምንጭ ከተማ

👉”ሊጉ እንደ ጠበቅነው አይደለም ፤ እንደ ገመትኩትም አይደለም። እኔም መጀመሪያ የነበሩት አመራሮችም በጣም አቅልለነው ነበር” ጥላሁን…

ሪፖርት | አዞዎቹ በመጨረሻ ደቂቃ በተቆጠረባቸው ጎል ነጥብ ተጋርተዋል

በጨዋታ ሳምንቱ የማሳረጊያ መርሐ-ግብር አርባምንጭ ከተማ እና ለገጣፎ ለገዳዲ አንድ አቻ ወጥተዋል። ምሽት 01፡00 ላይ የሳምንቱ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ መድን 0-0 ፋሲል ከነማ

👉 “ከወራጆቹ አንዱ ይሆናል ተብሎ የተገመተ ቡድን እዚህ ደረጃ መቀመጡ እና መድረሱ ትልቅ ነገር ነው” ገብረመድህን…

ሪፖርት | መድን እና ፋሲል ነጥብ ተጋርተዋል

ጥሩ ፉክክር የተደረገበት የኢትዮጵያ መድን እና ፋሲል ከነማ ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል። ባሳለፍነው የጨዋታ ሳምንት ወልቂጤ…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዲ ኤስ ቲቪ የቀጥታ ስርጭት ሊመለስ ነው

ከዓለም ዋንጫ መጠናቀቅ በኋላ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዲ ኤስ ቲቪ የቀጥታ ስርጭት ሽፋን ይቀጥላል። የኢትዮጵያ…

መረጃዎች | 46ኛ የጨዋታ ቀን

የ12ኛው ሳምንት መቋጫ የሆኑትን ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አቅርበናል። ኢትዮጵያ መድን ከ ፋሲል ከነማ የዕለቱ ቀዳሚ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 1-0 ኢትዮ ኤሌክትሪክ

👉”ዛሬ ቀረፃ ኖሮ ቢሆን ኖሮ ደጋፊዎቻችን እጅግ ይደሰታሉ ብዬ አስባለው” ዘርዓይ ሙሉ 👉”በዚህ ዓይነት መልኩ ይሄንን…