ሪፖርት | የጨዋታ ሳምንቱ 5ኛ አቻ ተመዝግቦበታል

የምሽቱ የወልቂጤ ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማ ጨዋታ በ1-1 ውጤት ተጠናቋል። ወልቂጤ ከተማ ከሀዋሳው ሽንፈት ሰዒድ ሀብታሙ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | አዲስ አበባ ከተማ 0-0 አዳማ ከተማ

የአዲስ አበባ እና አዳማ ጨዋታ ያለ ግብ መጠናቀቁን ተከትሎ አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ሰጥተዋል፡፡ አሰልጣኝ ደምሰው በፍቃዱ…

ሪፖርት | አዲስ አበባ እና አዳማ ነጥብ ተጋርተዋል

በዝናባማ የአየር ሁኔታ ውስጥ በተደረገው የዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ አዳማ ከተማ እና አዲስ አበባ ከተማ ያለግብ ተለያይተዋል።…

ቅድመ ዳሰሳ | ወልቂጤ ከተማ ከ ድሬዳዋ ከተማ

ነገ አመሻሽ በሚደረገው ጨዋታ ዙሪያ ተከታዩ ዳሰሳ ተዘጋጅቷል። የወቅቱ የሊጉ ዋንጫ ባለ ባለቤት ፋሲል ከነማን አሸንፎ…

Continue Reading

የአሰልጣኞች አስተያየት | መከላከያ 1-1 ባህር ዳር ከተማ

የመከላከያና ባህር ዳር ከተማ ጨዋታ በአንድ አቻ ከተጠናቀቀ በኋላ አሰልጣኞቹ ተከታዩን አስተያየት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ዮሐንስ ሣህሌ…

ቅድመ ዳሰሳ | አዲስ አበባ ከተማ ከ አዳማ ከተማ

በነገው የጨዋታ ቀን ቀዳሚ ግጥሚያ ላይ የሚያተኮረው ዳሰሳችንን እንዲህ አሰናድተናል። አዲስ አበባ ከተማ ለአንድ ሳምንት ወጥቶ…

Continue Reading

ሪፖርት | የምሽቱ ጨዋታም በአቻ ውጤት ተጠናቋል

መከላከያ እና ባህር ዳር ከተማን ያገናኘው የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ በ1-1 ውጤት ተቋጭቷል። ጨዋታው በ1950’ዎቹ ለመቻል በመጫወት…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 0-0 ሰበታ ከተማ

ያለግብ ከተጠናቀቀው የዛሬው የመጀመሪያ ጨዋታ በኋላ አሰልጣኞች ተከታዩን አስተያየት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማሪያም – ወላይታ ድቻ…

ሪፖርት | ወላይታ ድቻ እና ሰበታ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል

እጅግ ቀዝቃዛ በነበረው እና ኢላማቸውን የጠበቁ ሙከራዎች እምብዛም በነበሩበት ጨዋታ ወላይታ ድቻ እና ሰበታ ከተማ ጨዋታቸውን…

ቅድመ ዳሰሳ | መከላከያ ከ ባህር ዳር ከተማ

በግልባጩ የደረጃ ሰንጠረዥ የሚገኙት መከላከያ እና ባህር ዳር ከተማ የሚያደርጉት ጨዋታ እንዲህ ተቃኝቷል። ድል ካደረገ ስድስት…

Continue Reading