በ12ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ትግራይ ስታድየም ላይ ኢትዮጵያ ቡናን ያስተናገደው መቐለ 70 እንደርታ 1-0 በማሸነፍ…
ፕሪምየር ሊግ
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | አዳማ ከተማ ከ ወልዋሎ ዓ/ዩ
ከነገ ሦስት መርሐ ግብሮች መካከል አዳማ ከተማ እና ወልዋሎ ዓ/ዩ በሚገናኙበት ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል።…
Continue Readingሪፖርት | ስሑል ሽረ በሜዳው ነጥብ መጋራቱን ቀጥሏል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ያለ አሰልጣኙ ድሬዳዋ ከተማን በሜዳው ያስተናገደው ስሑል ሽረ በሜዳው ለተከታታይ ሰባተኛ…
ስሑል ሽረ የነገውን ጨዋታ በቴክኒክ ዳይሬክተሩ እየተመራ ያከናውናል
በዚህ ዓመት ለመጀመርያ ጊዜ ወደ ፕሪምየር ሊግ ያደገውና በውጤት ማጣት ውስጥ የሚገኘው ስሑል ሽረ የቡድኑ ደጋፊዎች…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | መቐለ 70 እንደርታ ከ ኢትዮጵያ ቡና
ከነገ ሦስት ጨዋታዎች መካከል ተጠባቂ የሆነውን የመቐለ 70 እንደርታ እና ኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ የተመለከቱ ጉዳዮችን እንደሚከተለው…
Continue Readingቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ሲዳማ ቡና ከ መከላከያ
ሲዳማ ቡና መከላከያን በሚያስተናግድበት የ12ኛ ሳምንት ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። በ11ኛው ሳምንት ደቡብ ፖሊስን በመርታት…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ስሑል ሽረ ከ ድሬዳዋ ከተማ
ነገ ከሚጀምሩት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ውስጥ ስሑል ሽረ እና ድሬዳዋ ከተማን የሚያገነኛውን ጨዋታ…
Continue Readingየአሰልጣኞች አስተያየት | ” ውጤቱ የኛን እንቅስቃሴ አይገልፅም፤ ማሸነፍ ነበረብን”
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 11ኛ ሳምንት መቐለ ላይ ደደቢት ከአዳማ ከተማ ጋር ያደረጉት ጨዋታ 1-1 ከተጠናቀቀ በኋላ…
ሪፖርት | ደደቢት እና አዳማ ከተማ አቻ ተለያይተዋል
ዛሬ በተደረገው ብቸኛ የ11ኛ ሳምንት ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ደደቢት እና አዳማ ከተማ አቻ ተለያይተዋል። ባለሜዳዎቹ ደደቢቶች…
ደደቢት ከ አዳማ ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
እሁድ ጥር 12 ቀን 2011 FT’ ደደቢት 1-1 አዳማ ከተማ 4′ ዳዊት ወርቁ 21′ አዲስ ህንፃ…
Continue Reading