በርካታ ጥፋቶች በተፈፀሙበት እና ያለ ጎል ከተጠናቀቀው የፋሲል ከነማ እና ሀዋሳ ከተማ ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ ሁለቱ…
ፕሪምየር ሊግ

ሪፖርት | ዐፄዎቹ እና ሀይቆቹ ነጥብ ተጋርተዋል
በ12ኛ ሳምንት የመጀመሪያ የጨዋታ ቀን የምሽት ጨዋታ ዐፄዎቹ ከሀይቆቹ ጋር ጨዋታቸውን ያለግብ ነጥብ በመጋራት አጠናቀዋል። ፋሲል…

የአሰልጣኞች አስተያየት | አርባምንጭ ከተማ 0-1 ሲዳማ ቡና
ሲዳማ ቡና በሀብታሙ ታደሠ ግሩም ግብ አርባምንጭ ከተማን በማሸነፍ ወደ ድል ከተመለሰበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ አሰልጣኞቹ…

ሪፖርት | የሊጉ የአዳማ ቆይታ በሲዳማ ቡና ድል ተከፍቷል
ከ19 ቀናት በኋላ በተመለሰው የሊጉ ጨዋታ ሲዳማ ቡና በሀብታሙ ታደሠ ብቸኛ ጎል አርባምንጭ ከተማን 1ለ0 አሸንፏል።…

ተክለማርያም ሻንቆ ከክለቡ ጋር አይገኝም
ኢትዮጵያ መድን በግብ ጠባቂው ጉዳይ ደብዳቤ አውጥቷል። ባለፈው የውድድር ዘመን አጋማሽ ኢትዮጵያ መድንን ተቀላቅሎ ክለቡን በማገልገል…

ሀዋሳ ከተማዎች አዲስ አምበል ሰይመዋል
ከዋና አሰልጣኙ ጋር የተለያየው ሀዋሳ ከተማ አዲስ አምበል መምረጡን ክለቡ ለሶከር ኢትዮጵያ አሳውቋል። በአስራ አንድ ሳምንታት…

ሊጉ በቀጣይ በየትኛው ከተማ ይከናወናል?
አወዳዳሪው አካል በቀጣይ ሊጉ በአዲስ አበባ ወይም በአዳማ ከተማ እንደሚከናወን ቢገልፅም ሶከር ኢትዮጵያ በየትኛው ከተማ እንደሚከናወን…

ሀዋሳ ከተማ በጊዜያዊነት በማን እንደሚመራ ታወቀ
በቅርቡ ከዋና አሰልጣኙ ጋር የተለያየው ሀዋሳ ከተማ በቀጣይነት ቡድኑን የሚመሩ ጊዜያዊ አሰልጣኞች ኃላፊነት ሰጥቷል። ከውጤት ጋር…

ሪፖርት | አንተነህ ተፈራ ቡናማዎቹን ባለድል አድርጓል
አንደኛ ሳምንት ላይ መደረግ በነበረበት እና ዛሬ በተደረው ተስተካካይ የሊጉ መርሃግብር ኢትዮጵያ ቡና በአንተነህ ተፈራ ብቸኛ…