ወላይታ ድቻ በፍጹም ግርማ ብቸኛ ግብ ለአራተኛ ተከታታይ ጨዋታ 1-0 በማሸነፍ ወደ ሁለተኛ ደረጃ ከፍ ብሏል።…
ፕሪምየር ሊግ
ሪፖርት | ዐፄዎቹ ከመመራት ተነስተው ተከታታይ ድል አሳክተዋል
ፋሲል ከነማ በጌታነህ ከበደ እና ሸምሰዲን መሐመድ ጎሎች ከመመራት ተነስቶ ወልዋሎ ዓ.ዩን 2ለ1 አሸንፏል። ሊጉ በዋልያዎቹ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ሀዋሳ ከተማ ከኢትዮጵያ መድን
በሀያ ነጥቦች 15ኛ ደረጃ ላይ በመቀመጥ የወራጅ ቀጠናው መውጫ በር እያማተሩ የሚገኙት ሀዋሳ ከተማዎች መሪው ኢትዮጵያ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ወላይታ ድቻ ከ መቐለ 70 እንደርታ
የመጨረሻ የሊግ ጨዋታቸውን በድል ያጠናቀቁት የጦና ንቦቹ እና ምዓም አናብስት የሚፋለሙበት ጨዋታ 9:00 ይጀመራል። በሁለተኛው ዙር…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ወልዋሎ ዓ.ዩ ከ ፋሲል ከነማ
የ23ኛው ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ቀን ቢጫዎቹ እና ዐፄዎቹ በሚያደርጉት የረፋድ ጨዋታ ይጀመራል። በውድድር ዓመቱ ባስመዘገቡት ደካማ…
ሪፖርት | የምስራቁ ክለብ ከ11 ጨዋታዎች በኋላ ከድል ጋር ታርቋል
አዳማ ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማን ያገናኘው ጨዋታ በብርቱካናማዎቹ 3-1 አሸናፊነት ተጠናቋል። ከሀገራት ጨዋታ መልስ ውድድሩን በሐዋሳ…
ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሀዲያ ሆሳዕና ነጥብ ተጋርተዋል
በአዲስ መልክ እድሳት በተደረገለት የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም የተካሄደው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና የሀድያ ሆሳዕና የሀዋሳ ከተማ የሊጉ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | አዳማ ከተማ ከ ድሬዳዋ ከተማ
በወራጅ ቀጠናው አፋፍ እና መውጫ በር ላይ የሚገኙ በሁለት ነጥቦች የሚበላለጡ ክለቦችን የሚያገናኘው ጨዋታ የዕለቱ ሁለተኛ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሀዲያ ሆሳዕና
በአህጉራዊ ጨዋታዎች ምክንያት ተቋርጦ የቆየው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በሰንጠረዡ ተከታትለው የተቀመጡት ፈረሰኞቹ እና ነብሮቹ በሚያደርጉት ተጠባቂ…
የኢትዮጵያ ዋንጫ | መቻል እና ወላይታ ድቻ ወደ ግማሽ ፍጻሜው አልፈዋል
በኢትዮጵያ ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ መቻል እና ወላይታ ድቻ ተጋጣሚዎቻቸውን በመርታት ወደ ግማሽ ፍፃሜ…

