የ31ኛው ሳምንት በአንድ ነጥብ ልዩነት ተከታትለው የተቀመጡት ሐይቆቹ እና ዐፄዎቹ በሚያደርጉት ጨዋታ ይቋጫል። በሰላሣ ሰባት ነጥቦች…
የጨዋታ መረጃዎች
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | መቐለ 70 እንደርታ ከ ስሑል ሽረ
በወራጅ ቀጠናው የሚገኙት መቐለ 70 እንደርታ እና ስሑል ሽረ በሊጉ ለመቆየት የሚያስችላቸውን ነጥብ ለማግኘት የሚፋለሙበት ጨዋታ…
ሪፖርት | ሀዲያ ሆሳዕና እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ አቻ ተለያይተዋል
ሀዲያ ሆሳዕናን ከኢትዮ ኤሌክትሪክ ያገናኘው የጨዋታ ሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ሦስተኛው መርሐግብር 1ለ1 በሆነ ውጤት ነጥብ በማጋራት…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ወላይታ ድቻ ከ መቻል
በአንድ ነጥብ ልዩነት ተከታትለው የተቀመጡትን ክለቦች ደረጃቸውን ለማሻሻል የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ነው። በአርባ አንድ ነጥብ 7…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ አዳማ ከተማ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከሰንጠረዡ አካፋይ ለመሻገር አዳማ ከተማ ደግሞ ከወራጅ ቀጠናው የሚወጣበትን ዕድል ለማለምለም የሚያደርጉት ፍልምያ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ሀድያ ሆሳዕና ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ
ነብሮቹ ከደረጃ ሰንጠረዡ ወገብ ከፍ ለማለት ኤሌክትሪኮች ደግሞ ከስጋት ቀጠናው ለመራቅ የሚፋለሙት ጨዋታ ተጠባቂ ነው። በአርባ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሲዳማ ቡና
ከተከታታይ ሽንፈቶች ለማገገም ወደ ሜዳ የሚቀርቡት ቅዱስ ጊዮርጊሶች እና በሀዋሳ ቆይታቸው በሰባት የጨዋታ ሳምንታት ውስጥ ከወራጅነት…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ድሬዳዋ ከተማ ከ ባህርዳር ከተማ
ብርቱካናማዎቹ ከወራጅ ቀጠናው ለማምለጥ የጣና ሞገዶቹ ደግሞ መሪዎቹን እግር በእግር ለመከታተል የሚፋለሙበት ጨዋታ በሁለቱም ቡድኖች በኩል…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ኢትዮጵያ ቡና ከ ኢትዮጵያ መድን
በዋንጫ ፉክክሩ ወሳኝ የሆነውን የውድድር ዓመቱ እጅግ ተጠባቂ ጨዋታ ነገ ይከናወናል። በሰንጠረዡ አናት ተከታትለው የተቀመጡ ቡድኖችን…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ወልዋሎ ዓ.ዩ ከ አርባምንጭ ከተማ
ነገ በአዳማ ከተማ መካሄድ የሚጀምረው የ31ኛ ሳምንት መውረዳቸው ያረጋገጡት ወልዋሎዎች እና በስድስት የጨዋታ ሳምንታት ዕድሜ ውስጥ…

