ሊጉ ነገ በቀጥታ ስርጭት ይመለሳል

ከአምስተኛው ሳምንት በኋላ ተቋርጦ የነበረው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ በቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ይመለሳል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን…

ኢትዮጵያዊቷ አጥቂ በታህሳስ ወር ወደ አሜሪካ ታመራለች

ኢትዮጵያዊ አጥቂ ሎዛ አበራ በሦስት የአሜሪካ ክለቦች ውስጥ የሙከራ ጊዜን ለማሳለፍ በታህሳስ ወር መጀመሪያ ወደ አሜሪካ…

አሰልጣኝ ገብረመድኅን ኃይሌ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል

👉 “በሜዳችን ብንጫወት ይህ አጨዋወት ይበልጥ ውጤታማ እንደሚሆን መታወቅ አለበት” 👉 “ጥያቄዎችን በተደጋጋሚ በተጨባጭ አቅርበናል ግን…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | የ1ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን በአራት ጨዋታዎች ዛሬ ቀጥሎ ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ድሬዳዋ…

የኢትዮጵያ ዋንጫ | የሁለተኛ ዙር የመጨረሻ ቀን ውሎ

የኢትዮጵያ ዋንጫ ሁለተኛ ዙር ዛሬ በተከናወኑ ጨዋታዎች ተገባዶ 16ቱ አላፊ ቡድኖች ሙሉ ለሙሉ ተለይተዋል። የ07:00 ጨዋታዎች…

የኢትዮጵያ ዋንጫ | የሁለተኛ ቀን ውሎ

የኢትዮጵያ ዋንጫ ሁለተኛ ዙር ማጣሪያ ዛሬም በሦስት ከተሞች በተደረጉ ስድስት ጨዋታዎች ቀጥሎ ውሏል። የ 07፡00 ጨዋታዎች…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | የመክፈቻ ቀን ውሎ

የ 2016 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም ሲጀመር ሀዋሳ ከተማ ፣ አርባምንጭ ከተማ…

ሻሸመኔ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ለማግኘት ተቃርቧል

በአራተኛው ሳምንት ከአሰልጣኙ ጋር የተለያየው ሻሸመኔ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር መቃረቡን አውቀናል። ከረዥም ዓመታት በኋላ ዘንድሮ…

የኢትዮጵያ ዋንጫ | የሁለተኛ ዙር የመጀመሪያ ቀን ውሎ

የኢትዮጵያ ዋንጫ ሁለተኛ ዙር ጨዋታዎች ዛሬ አዲስ አበባ ፣ አዳማ እና ሀዋሳ ላይ ተከናውነው ስድስት አላፊ…

ከፍተኛ ሊግ | የ3ኛ ሣምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ሦስተኛ ሣምንት ዛሬ በምድብ ‘ሀ’ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ሲጠናቀቅ ነቀምቴ ከተማ ድል ቀንቶታል።…