የኢትዮጵያ ከ15 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በዩጋንዳ ይሳተፋል

ከቀናት በኋላ በዩጋንዳ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የሴካፋ ዋንጫ የኢትዮጵያ ከ15 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ተሳታፊ መሆኑ ታውቋል።…

መረጃዎች| 19ኛ የጨዋታ ቀን

አምስተኛው ሳምንት ላይ የደረሰው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ በሚደረጉ ተጠባቂ ጨዋታዎች ይቀጥላል፤ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው…

የአሰልጣኞች አስተያየት | መቻል 1-0 ሀምበሪቾ

“ሁሉን ነገር ተቆጣጥረናል በጨዋታም የበላይ ነበርን” አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ “የእኛን እንቅስቃሴ ያለን ነጥብ ስለ እውነት አይገልፀውም”…

ሪፖርት | መቻል በመጨረሻ ደቂቃ ግብ ተከታታይ ድል አስመዝግቧል

በምሽቱ ጨዋታ መቻል በያሬድ ከበደ ብቸኛ ግብ ሀምበሪቾን 1-0 ረቷል። በምሽቱ መርሐግብር መቻል እና ሀምበሪቾ ተገናኝተው…

የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 2-1 ድሬዳዋ ከተማ

“ስለጨዋታው ይሄ ነው የምለው የለም ፣ የኳስ ፍሰት የለውም ነበር” አሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ “ማሸነፍ የሚገባንን ዕድል…

ሪፖርት | አዳማ ከተማ ወደ ድል ተመልሷል

በዕለቱ ቀዳሚ መርሐ-ግብር አዳማ ከተማ ድሬዳዋ ከተማን 2-1 ረቷል። በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር አዳማ ከተማ እና ድሬዳዋ…

ከፍተኛ ሊግ | ቤንች ማጂ ቡና በርካታ ተጫዋቾችን አስፈርሟል

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ላይ የሚሳተፈው ቤንች ማጂ ቡና የ14 ተጫዋቾችን ዝውውር ሲፈፅም የነባሮችን ውልም አራዝሟል። በኢትዮጵያ…

መረጃዎች| 18ኛ የጨዋታ ቀን

ዛሬ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች የጀመረው አምስተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገም ይቀጥላል። ነገ የሚደረጉት ሁለት ጨዋታዎች…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 2-0 ወልቂጤ ከተማ

“ቡድናችንን ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሻሻለ ነው ጥሩ ሂደት ነው ብዬ አስባለሁ” አሰልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገድ “ትልቁ ችግራችን…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተከታታይ ድል አስመዝግቧል

በምሽቱ ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሲሞን ፒተር እና ኪቲካ ጅማ ግቦች ወልቂጤ ከተማን 2-0 መርታት ችሏል።…