ኤሌክትሪክ 0-1 ቅዱስ ጊዮርጊስ ፡ የጨዋታ ትንተና

  በዮናታን ሙሉጌታ በአነጋጋሪ ሁኔታ ለ40 ቀናት ተቋርጦ የነበረው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ትላንት በሦስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች…

የአሉላ ግሩም ግብ ቅዱስ ጊዮርጊስን ለድል ሲያበቃ ሲዳማ ቡና ከ8 ወራት በኋላ አሸንፏል

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 3ኛ ሳምንት ዛሬ 5 ጨዋታዎች ተደርገው ቅዱስ ጊዮርጊስ ፣ ሲዳማ ፣ ሀዋሳ እና…

ቅዱስ ጊዮርጊስ እና መከላከያ አህጉራዊ ተጋጣሚዎቻቸውን አውቀዋል

ዛሬ በወጣው የ2016 የካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ እና ኮንፌድሬሽን ዋንጫ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና መከላከያ ተጋጣሚዎቻቸውን አውቀዋል፡፡  የ2007…

የፕሪሚየር ሊግ 3ኛ ሳምንት ቅድመ ጨዋታ ዜናዎች

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከረጅም ጊዜ መቋረጥ በኋላ የ3ኛ ሳምንት ጨዋታዎችን በዚህ ሳምንት መጨረሻ ያስተግዳል፡፡ ሶከር ኢትዮጵያም…

በሊጉ መቆራረጥ ዙርያ አሰልጣኞች ምን ይላሉ?

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከ40 ቀናት መቋረጥ በኋላ ነገ እና ከነገ በስቲያ በሚደረጉ ጨዋታዎች ይቀጥላል፡፡ 5 ሳምንት…

ሽመልስ የሚጫወትበት ፔትሮጀት ሲሸነፍ ፍቅሩ ተፈራ በህንድ እየተሳካለት አይደለም

በግብፅ ፕሪምየር ሊግ ዕሁድ በተደረገ የሰባተኛ ሳምንት ጨዋታ ኢትዮጵያዊው የአጥቂ አማካይ ሽመልስ በቀለ ፔትሮጀት በአረብ ኮንትራክተርስ…

ከ17 አመት በታች ሴቶች ብሄራዊ ቡድን በሳምንቱ መጨረሻ ለአለም ዋንጫ ማጣርያ ዝግጅት ይጀምራል

– ወደ አለም ዋንጫ ለማለፍ ሁለት ጨዋታ ብቻ ከፊቱ ይጠብቀዋል   የ2016 የአለም ከ17 አመት በታች…

ከፍተኛ ሊግ፡ ደ/ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ፈርሶ ሰሜን ሸዋ ደብረብርሃን ተተክቷል

  ዘንድሮ የተመሰረተውና ከፕሪሚየር ሊጉ ቀጥሎ የሚገኘው ሊግ የሆነው ከፍተኛ ሊግ በቅርቡ እንደሚጀመር ፌዴሬሽኑ አስታውቋል፡፡ ክለቦችን…

በሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ሎዛ ለብቻዋ 9 ግቦች አስቆጥራለች

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ማእከላዊ ዞን የ3ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ተጀምረዋል፡፡ ደደቢት በአሸናፊነቱ ሲቀጥል ቅዱስ ጊዮርጊስም…

”ትልቁ እና ወሳኙ ነገር ሻምፒዮን መሆናችን ነው” ሰርጆቪች ‘ሚቾ’ ሚሉቲን

ሰርቢያዊው የዩጋንዳ ብሄራዊ ቡድን ታክቲሺያን ሰርጆቪች ሚቾ ሚሉቲን ቡድናቸው የዴኤስቲቪ ሴካፋ ሲኒየር ቻሌንጅ ካፕ ዋንጫ ለ14ኛ…