የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ እና ከፍተኛ ሊግ ውድድሮች የሚደረጉባቸው ከተሞች ታውቀዋል

የ2015 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ እና ከፍተኛ ሊግ የመጀመሪያው ዙር ውድድሮች የሚደረጉባቸው ሁለት ከተሞች ተለይተዋል። በኢትዮጵያ…

ፈረሰኞቹ ቅጣት ተላልፎባቸዋል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን በበላይነት የሚመራው አካል በ5ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ላይ ታይተዋል ባላቸው የዲሲፕሊን ግድፈቶች ላይ ውሳኔዎችን…

ከፍተኛ ሊግ | ጋሞ ጨንቻ የአዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል

በቅርቡ አዲስ አሰልጣኝ የቀጠረው ጋሞ ጨንቻ ስምንት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል፡፡ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ላይ የሚወዳደረው እና…

ከፍተኛ ሊግ | ደሴ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል

ከአንድ ዓመት በኋላ ወደ ውድድር ለመመለስ እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው ደሴ ከተማ የአሰልጣኝ ቅጥር ፈፅሟል፡፡ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ…

የአንደኛ ሊግ ውድድር የሚደረግባቸው ከተሞች ታውቀዋል

የ2015 የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ ውድድር የሚጀመርበት ቀን በአንድ ሳምንት ሲራዘም የሚካሄድባቸው ከተሞችም ተለይተዋል፡፡ በኢትዮጵያ እግር ኳስ…

አርባምንጭ ከተማ ሥራ አስኪያጅ ለውጧል

አርባምንጭ ከተማ ሥራ አስኪያጁን ከኃላፊነት በማንሳት በምትኩ አቶ ታምሩ ናሳን ሾሟል፡፡ በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊው…

ከፍተኛ ሊግ | አዲስ አበባ ከተማ በርካታ አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ

ከተጠናቀቀው ዓመት የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ወደ ታችኛው የሊግ ዕርከን የወረደው አዲስ አበባ ከተማ 15 አዳዲስ ተጫዋቾችን…

ከፍተኛ ሊግ | ሺንሺቾ የአዲስ አሰልጣኝ ቅጥር ፈፅሟል

የቅጥር ማስታወቂያ አውጥቶ የነበረው ከንባታ ሺንሺቾ አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል። የ2014 በከፍተኛ ሊጉ ምድብ ለ ስር ተካቶ…

ከፍተኛ ሊግ የሚካሄድባቸው ቦታዎች ተለይተዋል

በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌድሬሽን ስር የሚደረገው የከፍተኛ ሊግ ውድድር ከዘንድሮው ዓመት ጀምሮ በዘመነ መልኩ የተለያዩ መስፈርቶች ወጥተውለት…

ከፍተኛ ሊግ | ወልዲያ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል

በፀጥታ ችግር ምክንያት በተጠናቀቀው ዓመት በከፍተኛ ሊጉ መሳተፍ ያልቻለው ወልዲያ ከተማ በይፋ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል፡፡ በኢትዮጵያ…