👉”በድሬዳዋ ከተማ መሸነፋችን እኛም ያልፈለግነው ነው እንጂ ታስቦበት የተደረገ ነገር እንዳልሆነ በንፁህ ልብ እና በሀቅ የኢትዮጵያን…
ዜና
የ2014 ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በተደረጉ ሦስት ጨዋታዎች ፍፃሜውን አግኝቷል
መርሐ-ግብር ለማሟያ እና ለክብር ብቻ በተደረጉት ሦስት የዛሬ ጨዋታዎች መከላከያ ጅማን ድል ሲያደርግ ሲዳማ ከሀዲያ እንዲሁም…
“ከመጀመርያው ጀምሮ ደጋፊዎቻችን በእኛ ዕምነት ጥለውብን ነበር” ጋቶች ፓኖም
ቅዱስ ጊዮርጊስ የ2014 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዋንጫን ካነሳ በኋላ የቡድኑ ቁልፍ ተጫዋች ጋቶች ፓኖም ከሶከር…
ቅዱስ ጊዮርጊስ የሊጉ ቻምፒዮን ሆኗል
ዛሬ በተመሳሳይ ሰዓት በተደረጉ ሦስት ጨዋታዎች ፈረሰኞቹ የሊጉን ክብር ሲቀዳጁ አዲስ አበባ ሦስተኛው ወራጅ ቡድን ሆኗል።…
ሰበታ ከተማ የዕግድ ውሳኔ ተወሰነበት
ለከርሞ በፕሪሚየር ሊጉ እንደማይሳተፍ የተረጋገጠው ሰበታ ከተማ የዕግድ ውሳኔ ተላልፎበታል። ከሜዳ ውጭ ባሉ ችግሮች እየታመሰ የውድድር…
ዋልያዎቹ የቻን የማጣሪያ ጨዋታቸውን የሚያደርጉበት ሀገር ታውቋል
የካፍ የስታዲየም መመዘኛ መስፈርት አለማሟላቱን ተከትሎ የሜዳ ላይ ጨዋታዎቹን ከሀገር ውጪ እያደረገ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን…
ሀዲያ ሆሳዕና የዕግድ ውሳኔ ተላለፈበት
ሀዲያ ሆሳዕና ከዚህ ቀደም በይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ የተሰጠበትን ውሳኔ ተግባራዊ አላደረገም በሚል የዕግድ ውሳኔ ተላልፎበታል። ባሳለፍነው…
የሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መከላከያ ፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሀዋሳ ወሳኝ ድል አሳክተዋል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ17ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ በተደረጉ አራት መርሐግብሮች ጅምሩን ሲያደርግ መከላከያ ፣ ቅዱስ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 1-1 ድሬዳዋ ከተማ
በሊጉ ለመቆየት ብርቱ ትግል ተደርጎበት ነጥብ በመጋራት ከተጠናቀቀው ጨዋታ ፍፃሜ በኋላ አሰልጣኞች የድህረ-ጨዋታ አስተያየት ሰንዝረዋል፡፡ አሰልጣኝ…

