አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስ በአሰልጣኝነት ከሾመ ወዲህ ተጠናክሮ ለመቅረብ እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው ድሬዳዋ ከተማ የዝውውር መስኮቱ ከመዘጋቱ በፊት…
ዜና
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በሁለት አመራሮቹ ላይ የእገዳ ውሳኔ አስተላለፈ
ፌዴሬሽኑ በኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ምርጫ ላይ ውክልና ሳይኖራቸው ተሳትፎ አድርገዋል ያላቸው ሁለት አመራሮቹን ማገዱን ይፋ አድርጓል።…
ሎዛ አበራ ዓመቱን በከፍተኛ ጎል አስቆጣሪነት ስለማጠናቀቋ ትናገራለች
ከወራት በፊት ለሶከር ኢትዮጵያ “ኮከብ ግብ አስቆጣሪ ሆኜ አጠናቅቃለሁ” ብላ ተናግራ የነበረችውና በቃሏ መሠረት ይህን ክብር…
ከሦስት ክለቦች ጋር ዋንጫ ያሳካችው ሰናይት ቦጋለ…
በኢትዮጵያ የሴቶች እግርኳስ በክህሎታቸው ከሚጠቀሱት መካከል ናት። ዘንድሮ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ተቀላቅላ እየተጫወተች የምትገኘውና ለቡድኑ ስኬት…
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቻምፒዮንነት ፍፃሜውን አግኝቷል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የአስራ ስምንተኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን የመጨረሻ ሁለት ጨዋታዎች ዛሬ ተደርገው ውድድሩ ፍፃሜውን…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አዳማ ማሸነፉን ተከትሎ አርባምንጭ ከተማ ከሊጉ መውረዱ ተረጋግጧል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር የ18ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ሦስተኛ ጨዋታ በአዳማ ከተማ እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ መካከል ተደርጎ፡…
የዘንድሮ የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የኮከቦች ሽልማት ጉዳይ?
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር የቦርድ ሰብሳቢ የሆኑት መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ የዘንድሮ ውድድር የኮከቦች ሽልማትን…
“የዘንድሮ የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ከተጠናቀቀ በኋላ ሁለት ስልጠናዎች ለባለሙያዎች ይሰጣሉ”
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር ሁለት ስልጠናዎችን ሊሰጥ መሆኑ ተገልጿል። የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን በበላይነት የሚመራው…
የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ግምገማ ተካሄደ
በሦስት ከተሞች ለአስራ ስድስት ሳምንታት የተደረገው የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በዛሬው ዕለት ተገምግሟል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አርባምንጭ እና ድሬዳዋ በድል የውድድር ዓመቱን አጠናቀዋል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ሲጀምሩ አርባምንጭ ከተማ አቃቂ ቃሊቲን፤ ድሬዳዋ ከተማ ጌዲኦ…

