በስሑል ሽረ እና በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የተሳኩ ጊዜያትን እያሳለፈ የሚገኘው ወጣቱ የግራ መስመር ተከላካይ ረመዳን የሱፍ…
ዜና
“ወደፊት ብሔራዊ ቡድን የማሰልጠን ምኞቴን ማሳካት እፈልጋለሁ” ሙሉቀን አቡሀይ
ዛሬ በጀመርነውና ወደ አሰልጣኝነቱ በቅርቡ ብቅ ያሉ ጀማሪ አሰልጣኞችን በምናቀርብበት አምድ ከፋሲል ከነማ ምክትል አሰልጣኞች መካከል…
ወላይታ ድቻ የሦስት ተጫዋቾችን ውል ለማራዘም ተስማማ
ከሰሞኑ አዲስ ሥራ አስኪያጅ በይፋ የሾመው ወላይታ ድቻ አዳዲስ ተጫዋቾችን ለቀጣዩ የውድድር አመት ከማምጣት አስቀድሞ በክለቡ…
የአደይ አበባ ብሔራዊ ስታዲየም ቀጣይ ምዕራፍ ግንባታ በይፋ ተጀመረ
የአደይ አበባ ስታዲየም የጣራ እና የማጠቃለያ ግንባታ ዛሬ በይፋ የተለያዩ የመንግሥት አካላት በተገኙበት በይፋ ተጀምሯል ፡፡…
ወልቂጤ አዲስ ተጫዋች ለማስፈረም ሲስማማ የአጥቂውን ውል አድሷል
ወልቂጤ ከተማ ሁለተኛውን አዲስ ተጫዋች ወደ ቡድኑ ለመቀላቀል ሲስማማ የአንድ የነባር ተጫዋች ውል አራዝሟል። በዛሬው እለት…
ለቀድሞ ድንቅ ተጫዋች የእውቅና መርሐግብር ሊካሄድ ነው
ለቀድሞ ለኢትዮጵያ ቡና እና ለብሔራዊ ቡድን ረዥም ዓመታት ተጫውቶ ላሳለፈው አሸናፊ በጋሻው የእውቅና እና የምስጋና ፕሮግራም…
ኢትዮጵያ ቡና ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣል
የኢትዮጵያ ቡና እግርኳስ ክለብ ነገ ረፋድ ላይ በክለቡ ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሊሰጥ ነው። ሜክሲኮ…
ሲዳማ ቡና የሁለት ነባር ተጫዋቾችን ውል አራዘመ
ሰንደይ ሙቱኩ እና ሚሊዮን ሰለሞን ለተጨማሪ ዓመታት በክለቡ ለመቆየት ተስማምተዋል፡፡ ዛሬ ረፋድ የተከላካይ አማካይ የሆነው ብርሀኑ…
“ሦስት ዋንጫን ያነሱ ወርቃማ እጆች” ትውስታ ከአፈወርቅ ኪሮስ ጋር
በኢትዮጵያ እግርኳስ ከታዩ ምርጥ የግራ እግር ተጫዋቾች መካከል አንዱ የነበረው እና በሁሉም ቦታዎች ሲጫወት የምናቀው የቀድሞ…
ጊዜው እየሄደ ቢሆንም ምላሽ ያላገኘው የብሔራዊ ቡድኑ ጉዳይ
ለ2021 የሴቶች ከ20 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ የማጣርያ ጨዋታዎች ከተቋረጡበት ይቀጥላል በማለት ካፍ ቢያሳውቅም በኢትዮጵያ በኩል…

