የጣና ሞገዶቹ የተጫዋቾቻቸውን ውል ማደስ ቀጥለዋል

ከሳምንት በፊት የተጫዋቾቻቸውን ውል ማደስ የጀመሩት ባህር ዳር ከተማዎች ዛሬ ረፋድም የመስመር ተጫዋቻቸውን ውል ለማደስ ተስማምተዋል።…

“ከመጀመርያዎቹ ሴት ዳኞች አንዷ” ሰርካለም ከበደ

ፈር ቀዳጅ በመሆን ለብዙዎች ሴት ኢትዮጵያውያን ዳኞች መነሻ ከሆኑት ሴት ዳኞች መካከል አንዷ የሆነችው ሰርካለም ከበደ…

ድሬዳዋ ከተማ አማካይ ተጫዋች አስፈረመ

የተከላካይ አማካይ ስፍራ ተጫዋች የሆነው አስጨናቂ ሉቃስ ወደ ብርቱካናማዎቹ አምርቷል፡፡ የተከላካይ አማካዩ አስጨናቂ ሉቃስ ኢትዮ –…

ወልቂጤ ከተማ ሁለት ተጫዋቾች አስፈርሟል

ወልቂጤዎች በቀጣይ የውድድር ዓመት ተጠናክረው ለመቅረብ ውል የጨረሱ ተጫዋቾች ውል በማደስ እንዲሁም አዲስ ተጫዋቾችን በማስፈረም የዝውውር…

ባህር ዳር ከተማ የተከላካዩን ውል አድሷል

እስካሁን የ4 ነባር ተጫዋቾችን ውል ያደሱት የጣና ሞገዶቹ ዛሬ ከሰዓት ደግሞ የተከላካያቸውን ውል አድሰዋል። በአሰልጣኝ ፋሲል…

የሴቶች ገጽ | ያልተኖረው የብዙዓየሁ ህልም

ብዙ ህልሞች የነበሯትን እና ከ11 ዓመቷ ጀምሮ ብቻዋን ለመኖር የተገደደችው ብዙዓየሁ ጀምበሩን የእግርኳስ ህይወት በዛሬው የሴቶች…

የኢትዮጵያ ቡና የዝውውር እንቅስቃሴ…

“5ኛው የቡና የቤተሰብ ሩጫ”ን አስመልክቶ በተጠራው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ የክለቡ የዝውውር እንቅስቃሴዎችን በተመለከተ መጠነኛ ገለፃ ተደርጓል።…

5ኛው የኢትዮጵያ ቡና ቤተሰባዊ ሩጫን በተመለከተ ዛሬ መግለጫ ተሰጥቷል

በ12/12/12 የሚደረገውን 5ኛው “የቡና ቤተሰባዊ ሩጫ”ን በተመለከተ ዛሬ ከሰዓት በክለቡ የፅህፈት ቤት መሰብሰቢያ አዳራሽ መግለጫ ተሰጥቷል።…

ወልቂጤ ከተማ ከወሳኝ ተጫዋቹ ጋር ይቀጥላል

ወልቂጤ ከተማ የመስመር ተጫዋቹ ጫላ ተሺታን በክለቡ ለማቆየት ከስምምነት ላይ ደርሷል። ከሰሞኑ የአሰልጣኙን እና የስድስት ተጫዋቾች…

አሰልጣኝ ገብረመድኅን ኃይሌ ለመቀጠል ተስማምተዋል

ላለፉት ሁለት ዓመታት ከመቐለ 70 እንደርታ ጋር ቆይታ አድርገው ቡድኑ የሊጉን ዋንጫ እንዲያነሳ ያስቻሉት አሰልጣኝ ገብረመድኅን…