በአማራ ባንክ ጣና ዋንጫ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ወልቂጤ ከተማ በሰዒድ ኪያር የሚመራውን ኮልፌ ተስፋ ቡድን አራት…
ፕሪምየር ሊግ
ጣና ዋንጫ | ሞደርን ጋዳፊ ባህር ዳር ከተማን ሦስት ለምንም አሸነፈ
በአማራ ባንክ ጣና ዋንጫ የመክፈቻ ጨዋታ የዩጋንዳው ክለብ ሞደርን ጋዳፊ የውድድሩን አዘጋጅ ከተማ ክለብ ሦስት ለምንም…
ባህር ዳር ከተማ የመስመር አጥቂውን በቋሚ ዝውውር አስቀርቷል
ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በውሰት በባህር ዳር ከተማ የተጠናቀቀውን የውድድር ዘመን አጋማሽ ያሳለፈው የመስመር አጥቂ በይፋ የጣና…
ሪፖርት | ዐፄዎቹ ቀጣዩን ዙር ተቀላቅለዋል
በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የቅድመ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ ታንዛኒያ ላይ ቡማሙሩን የገጠሙት ፋሲል ከነማዎች 3-1 በሆነ የድምር…
ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
አዲስ አዳጊው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ቀደም ብሎ ስምምነት ፈፅሞ የነበሩትን ሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር ፈፅሟል፡፡ በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር…
ከአዲሱ የዐፄዎቹ ተጫዋች ታፈሰ ሰለሞን ጋር የተደረገ ቆይታ
👉”ፋሲል ትልቅ ክለብ ነው ፤ ትልቅነቱን ደግሞ ሊጉ ላይ ብቻ ሳይሆን በዚህ መድረክም ማሳየት እንፈልጋለን” 👉”ኢትዮጵያ…
ቡናማዎቹ ኬኒያዊ የግብ ዘብ ለማግኘት ተቃርበዋል
በአሠልጣኝ ተመስገን ዳና የሚመራው ኢትዮጵያ ቡና የውጪ ዜጋ የግብ ዘብ ወደ ስብስቡ ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሷል። በተጠናቀቀው…
ገብረመድህን ኃይሌ በይፋ የኢትዮጵያ መድን አሰልጣኝ በመሆን ተሹመዋል
እስካሁን በይፋ ሳይሾሙ በሥራ ላይ የነበሩት አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ በሁለት ዓመት ውል ኢትዮጵያ መድንን ተረክበዋል፡፡ ወደ…
ባህር ዳር ከተማ አሠልጣኙን ይፋ አደረገ
ከትናንት በስትያ ሶከር ኢትዮጵያ የጣና ሞገዶቹ አሠልጣኝ ለመሆን ከጫፍ ደርሰዋል ያለቻቸው አሠልጣኝ ደግአረገ ይግዛው በይፋ ቡድኑን…
ኢትዮ ኤሌክትሪክ አማካይ አስፈርሟል
በአዳማ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅት እየሰሩ የሚገኙት ኢትዮ ኤሌክትሪኮች ሙከራ ሰጥተውት የነበረውን አማካይ አስፈርመዋል፡፡ በአሰልጣኝ ክፍሌ…

