ሊጉ በኢትዮጵያ ዋንጫ ምክንያት ለአስር ቀናት ከመቋረጡ በፊት የሚደረገው መርሐግብር ሐይቆቹ እና ሀምራዊ ለባሾቹን ያፋልማል። በሃያ…
የጨዋታ መረጃዎች

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ኢትዮጵያ መድን
ወደ ስጋት ቀጠናው የቀረበው ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና በሰንጠረዡ አናት በምቾት የተደላደለው ኢትዮጵያ መድን የሚያደርጉት ጨዋታ ከዚህ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ባህርዳር ከተማ ከ መቐለ 70 እንደርታ
የጣና ሞገዶቹ ከሽንፈት ለማገገም ምዓም አናብስት ደግሞ ድላቸውን ለማስቀጠል የሚያደርጉት ጨዋታ የዕለቱ ሦስተኛ መርሐ-ግብር ነው። በሰላሣ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ፋሲል ከነማ ከ ድሬዳዋ ከተማ
ዐፄዎቹ እና ብርቱካናማዎቹ የሚያፋልመውና ብርቱ ፉክክር ይደረግበታል ተብሎ የሚገመተው ጨዋታ 9፡00 ይጀመራል። ከሦስት ጨዋታዎች የድል ግስጋሴ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | አዳማ ከተማ ከ መቻል
በወራጅ ቀጠናው ፉክክር የሚገኘው አዳማ ከተማ እና የዋንጫ ፉክክሩን ለመቀላቀል እየታተረ የሚገኘው መቻል አስፈላጊ ድል ለማግኘት…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | አርባምንጭ ከተማ ከ ስሑል ሽረ
አርባምንጭ ከተማ እና ስሑል ሽረ የሚያደርጉት ጨዋታ በበዓለ ትንሳሤው ዕለት የሚደረግ ሁለተኛው መርሐግብር ነው። ሁለተኛውን ዙር…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ኢትዮጵያ ቡና ከ ሲዳማ ቡና
ሁለቱ ቡናዎች የድል መንገዳቸውን ለማስቀጠል በዕለተ ትንሣኤ የሚፋለሙበት ጨዋታ ተጠባቂ ነው። ሰላሣ ዘጠኝ ነጥቦች በመሰብሰብ ከመሪው…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ወልዋሎ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
ድል የተራቡ ቡድኖች የሚያገናኘው ጨዋታ የዕለቱ ሁለተኛ መርሐ-ግብር ነው። ከሁለት ተከታታይ ሽንፈቶች በኋላ ከኢትዮጵያ መድን እና…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ወላይታ ድቻ ከ ሀድያ ሆሳዕና
በሦስት ነጥቦች የሚበላለጡ ቡድኖች ከሽንፈት ለማገገም የሚያደርጉት ጨዋታ ብርቱ ፉክክር ይደረግበታል ተብሎ ይገመታል። አራት ነጥቦች ብቻ…

ወደ ፕሪሚየር ሊጉ የሚያድገው ሁለተኛ ቡድን ማን ይሆን?
ሊጠናቀቅ የሁለት ሣምንታት ጨዋታዎች በቀሩት የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ “ለ” ሁለት ቡድኖች ለአሸናፊነት ተፋጠዋል። በኢዮብ ሰንደቁ…