በ14ኛው የአዲስአበባ ከተማ ዋንጫ የመክፈቻ ጨዋታ ባህርዳር ከተማ በማማዱ ሲዲቤ ብቸኛ ግብ ወልቂጤን በመርታት የመጀመሪያውን ሶስት…
ሪፖርት
አዳማ ዋንጫ | አስተናጋጁ ክለብ ጅማን አሸንፏል
በመክፈቻው ቀን ሁለተኛ ጨዋታ ከእረፍት መልስ ተነቃቅቶ የቀረበው አዳማ ከተማ ጅማ አባጅፋርን 2-0 ማሸነፍ ችሏል። እምብዛም…
አዳማ ዋንጫ | ፋሲል ከነማ ውድድሩን በድል ጀምሯል
3ኛው የአዳማ ከተማ ዋንጫ ዛሬ ጅማሮውን ሲያደርግ በመክፈቻ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ሀዋሳ 3-1 መርታት ችሏል ፤…
ሪፖርት | የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በወዳጅነት ጨዋታ ተሸነፈ
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዩጋንዳን በወዳጅነት ጨዋታ ገጥሞ 1-0 ተሸንፏል። በባህር ዳር ዓለማቀፍ ስታዲየም በተደረገው የሁለቱ ቡድኖች…
ሪፖርት| ዋልያዎቹ በሜዳቸው ሽንፈት አስተናግደዋል
በ2020 ቻን ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በትግራይ ስታዲየም ሩዋንዳን አስተናግዶ 1-0 በመሸነፍ የማለፍ ተስፋውን…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ወደ ምድብ ማጣርያ አልፋለች
በ2022 የዓለም ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ ላይ ተሳታፊ የሆነችው ኢትዮጵያ ከቀናት በፊት በባህር ዳር ሌሶቶን አስተናግዳ 0-0…
ሪፖርት| የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በሜዳው አቻ ተለያይቷል
ለ2022 የኳታር ዓለም ዋንጫ ለማለፍ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታውን በሜዳው ከሌሶቶ ጋር ያከናወነው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን 0-0…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ በሜዳዋ ከካሜሩን አቻ ተለያይታለች
ለ2020 ኦሊምፒክ የሴቶች እግርኳስ ውድድር የሁለተኛ ዙር የማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታቸውን ከካሜሩን ጋር ያደረጉት ሉሲዎቹ 1-1 ተለያይተዋል።…
ሪፖርት | መቐለ 70 እንደርታ ከካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ ውጭ ሆኗል
የኢኳቶርያል ጊኒው ካኖ ስፖርት አካዳሚን በመልስ ጨዋታ የገጠሙት መቐለ 70 እንደርታዎች አቻ በመለያየታቸው በድምር ውጤት ከውድድሩ…
ሪፖርት| ፋሲል ከነማ አዛምን በሜዳው አሸነፈ
በካፍ ኮንፌደሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታ ፋሲል ከነማ የታንዛንያው አዛምን በባህር ዳር ዓለማቀፍ ስታዲየም አስተናግዶ…