በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 6ኛ ሳምንት ቅዳሜ እለት ሊደረጉ የነበሩት ሁለት ጨዋታዎች ዛሬ ተካሂደው በአቻ ውጤት ተፈፅመዋል።…
ሪፖርት
ሪፖርት | ፋሲል በሜዳው የመጀመርያ ድሉን አስመዝግቧል
የስድስተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አምስት ጨዋታዎች ዛሬ ክልል ላይ ሲደረጉ ጎንደር ላይ ወላይታ ድቻን ያስተናገደው…
ሪፖርት | ደደቢት ወደ አሸናፊነት ተመልሷል
ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 6ኛ ሳምንት ጨዋታዎች መሀከል ትግራይ ስታድየም ላይ የተደረገው የመቐለ ከተማ እና የደደቢት ጨዋታ…
ሴካፋ 2017፡ ኢትዮጵያ ከዩጋንዳ ነጥብ ተጋርታ ወደ ግማሽ ፍፃሜ የማለፍ እድሏን አጨልማለች
በኬንያ አዘጋጅነት እየተደረገ ባለው የሴካፋ ሲኒየር ቻሌንጅ ዋንጫ የምድብ ሁለት የመጨረሻ ጨዋታ በካካሜጋ ዩጋንዳን የገጠመው የኢትዮጵያ…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና በድል አልባ የውድድር ዘመን አጀማመሩ ዘልቋል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 6ኛ ሳምንት መርሀ ግብር ይርጋለም ላይ ሲዳማ ቡና ወልዲያን አስተናግዶ 1-1 በሆነ አቻ…
ሴካፋ 2017: ኢትዮጵያ በ15 አመት ውስጥ ትልቁን ሽንፈት በቡሩንዲ አስተናግዳለች
በኬንያ አስተናጋጅነት እየተካሄደ ባለው የሴካፋ ሲኒየር ቻሌንጅ ዋንጫ የምድብ ሁለት ጨዋታ ቡሩንዲ በአሳማኝ ሁኔታ ኢትዮጵያን 4-1…
ሴካፋ 2017፡ ኢትዮጵያ በመጀመርያ የምድብ ጨዋታዋ ደቡብ ሱዳንን አሸንፋለች
በሴካፋ ሲኒየር ቻሌንጅ ዋንጫ የመጀመሪያ ጨዋታውን ከደቡብ ሱዳን ጋር በካካሜጋ ቡኩንጉ ስታዲየም ያደረገው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን…
ሪፖርት | ደደቢት እና ፋሲል ከተማ አቻ ተለያይተዋል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አምስተኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ደደቢት እና ፋሲል ከተማ በአዲስ አበባ ስታድየም ተገናኝተው ያለግብ…
ሪፖርት | አዳማ ላይ የተደረገው የጅማ አባ ጅፋር እና ሲዳማ ቡና ጨዋታ ያለ ጎል ተጠናቋል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 5ኛ ሳምንት ቅዳሜ ጅማ ላይ ሊደረግ የታሰበው የጅማ አባ ጅፋር እና ሲዳማ ቡና…
ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ሰንጠረዡ አናት የተጠጋበትን ድል ኤሌክትሪክ ላይ አስመዝግቧል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 5ኛ ሳምንት ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም 2 ጨዋታዎች ሲስተናገዱ 9 ሰዓት ላይ ቅዱስ…

