ሪፖርት | ሀዋሳ ላይ የተደረጉ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል

በ25ኛው ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ድሬዳዋ ከተማ እና ፋሲል ከነማ እንዲሁም መቻል እና ምድረ…

ሪፖርት| አዞዎቹ ወሳኝ ድል ሲያሳኩ ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ባሕርዳር ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል

በአበበ ቢቂላ ስታድየም በተካሄዱ የ25ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች አርባምንጭ ከተማ ሸገር ከተማን 2ለ1 ሲያሸንፍ ኢትዮ…

ሪፖርት | ዋልያዎቹ በመልስ ጨዋታ ሳኦቶሜን በመርታት ወደ ምድብ ማጣሪያው ተቀላቅለዋል

ዋልያዎቹ በድሬዳዋ ስታዲየም ባደረጉት የመልስ ጨዋታ የሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔ አቻቸውን 1 ለ 0 በማሸነፍ፣ በድምር ውጤት…

ሪፖርት| ምዓም አናብስት እና የጦና ንቦች ነጥብ ተጋርተዋል

መቐለ 70 እንደርታ እና ወላይታ ድቻን ያፋለመው ጨዋታ ግብ ሳይቆጠርበት በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ። ምዓም አናብስት እና…

ሪፖርት | ኢትዮ ኤሌክትሪኮች ወሳኝ  ድል ተቀዳጅተዋል

ኢትዮ ኤሌክትሪኮች ሀሰን ሁሴን ባስቆጠራቸው ሁለት ግቦች ነገሌ አርሲን በማሸነፍ የሀዋሳ ቆይታቸውን በድል አጠናቀዋል። ኢትዮ ኤሌክትሪኮች…

ሪፖርት | ወልዋሎ እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ድል ተቀዳጁ

ወልዋሎ ድሬዳዋ ከተማን 1ለ0 በማሸነፍ ዳግም ወደ ሊጉ ከተመለሰበት ጊዜ ጀምሮ ለመጀመሪያ ጊዜ ከወራጅ ቀጠናው ሲወጣ…

ሪፖርት| ኢትዮጵያ መድን እና ኢትዮጵያ ቡና ድል አደረጉ

የሁለተኛ ቀን የ24ኛ ሳምንት የሀዋሳ ጨዋታዎች ኢትዮጵያ መድን እና ኢትዮጵያ ቡና ተጋጣሚያቸውን አሸንፈዋል አርባምንጭ ከተማ ከ…

ሪፖርት | ፋሲል ከነማ እና መቻል ነጥብ ሲጋሩ ሲዳማ ቡናዎች መሪነታቸውን አጠናክረዋል

የ24ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ጅማሯቸውን ሲያደርጉ ፋሲል ከነማ ከ ከመቻል ያለ ግብ ሲለያዩ ሲዳማ ቡና መሪነቱን…

ሪፖርት| ሸገር ከተማ እና ባህርዳር ከተማ ድል አደረጉ

ሸገር ከተማ ተቀይረው የገቡ ተጫዋቾች ባስቆጠሯቸው ግቦች ሀድያ ሆሳዕናን 2 ለ 0 ሲያሸንፍ ባህርዳር ከተማ በአንተነህ…

ሪፖርት | አርባ ምንጭ ከተማ ወሳኝ ድል ተቀናጅቷል

አዞዎቹ አዳማ ከተማን 2-0 በማሸነፍ የውድድር ዓመቱ ሦስተኛ ድላቸውን አሳክተዋል አርባምንጭ ከተማዎች ብልጫ በወሰዱበት በመጀመሪያው አጋማሽ…