በሁለቱ አጋማሾች የተቆጠሩ ሁለት ግቦች ሲዳማ ቡና እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ነጥብ አጋርተዋል። ባሳለፍነው የጨዋታ ሳምንት…
ሪፖርት
ሪፖርት | ፈረሰኞቹ ተከታታይ ድላቸውን አስመዝግበዋል
በድራማዊ የመጨረሻ ደቂቃ ትዕይንቶችን ባስመለከተን የምሽቱ ጨዋታ ፈረሰኞቹ አዳማ ከተማን መርታት ችለዋል። አዳማ ከተማ በ12ኛው ሳምንት…
ሪፖርት | ምዓም አናብስቶቹ ከናፈቃቸው ድል ጋር ታርቀዋል
በተጠባቂው ጨዋታ ተቀይሮ ወደ ሜዳ የገባው አዎት ኪዳኔ ምዓም አናብስቶቹ ከቢጫዎቹ ወሳኝ ሦስት ነጥቦችን እንዲወስዱ አስችሏል።…
ሪፖርት | ብርቱካናማዎቹ እና ቡናማዎቹ ነጥብ ተጋርተዋል
ለተመልካች ሳቢ የነበረው የድሬዳዋ ከተማ እና የኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ ያለግብ ተጠናቋል። ኢትዮጵያ ቡና የአንደኛ ሳምንት ተስተካካይ…
ሪፖርት | የጄሮም ፊሊፕ አስደናቂ ጎል ለባህርዳር ጣፋጭ ድል አስገኝቷል
ሁለቱን የውሀ ዳር ከተሞች ያገናኘው የጣናው ሞገድ እና ኃይቆቹ መርሐ-ግብር በባህርዳር ከተማ 1ለ0 አሸናፊነት ተጠናቋል። ሀዋሳዎች…
ሪፖርት | ነብሮቹ መሪውን በማሸነፍ ሰንጠረዡን መምራት ጀምረዋል
ሀድያ ሆሳዕና ከረጅም ጊዜ ጉዳት ተመልሶ የመጀመሪያ ጨዋታውን ባደረገው ጫላ ተሺታ ብቸኛ ጎል መቻልን 1ለ0 በመርታት…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን ወደ መሪዎቹ ጎራ የተቀላቀለበት ወሳኝ ድል አስመዝግቧል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን የ9፡00 ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን ስሑል ሽረን ማሸነፍ ችሏል። ኢትዮጵያ…
ሪፖርት | የምሽቱ ጨዋታ ያለ ጎል ተጠናቋል
በሙከራዎች ያልታጀበው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና መቐለ 70 እንደርታ ጨዋታ 0ለ0 ተጠናቋል። በፌድራል ዋና ዳኛ ሔኖክ…
ሪፖርት | አዳማ ከተማ የከተማውን ቆይታ በድል ከፍቷል
በዕለቱ ቀዳሚው መርሃግብር አዳማ ከተማ በሊጉ ግርጌ የሚገኘውን ወልዋል ዓዲግራት ዩኒቨርስቲን መርታት የከተማውን ቆይታ በድል ከፍቷል።…
ሪፖርት | ፈረሰኞቹ ወሳኝ ድል ተቀዳጅተዋል
ፈረሰኞቹ በመጀመሪያ አጋማሽ ባስቆጠሩት ግቦች ኢትዮ ኤሌክትሪክን 2 ለ1 በመርታት ሶስት ነጥብ አሳክተዋል። ፈረሰኞቹ በ11ኛው ሳምንት…

