ኢትዮጵያ ቡና ከ540 ደቂቃዎች በኃላ ግብ ባስተናገዱበት ጨዋታ ባስተናገዱት ሽንፈት የዋንጫ ተስፋቸውን አጣብቂኝ ውስጥ ከተዋል። አርባምንጭ…
ሪፖርት
ሪፖርት | አዳማ ከተማዎች በከተማቸው አልቀመስ ብለዋል
አዳማ ከተማዎች በሁለተኛው አጋማሽ ባስቆጠሯቸው ሁለት ግቦች ታጅበው ባህርዳር ከተማን 2ለ0 በማሸነፍ ሦስተኛ ተከታታይ ድላቸውን አስመዝግበዋል።…
ሪፖርት | በሳምንቱ የመጨረሻ ጨዋታ ምዓም አናብስት እና ዐፄዎቹ ነጥብ ተጋርተዋል
የወራጅነት ስጋት ያለበትን መቐለ 70 እንደርታን ከፋሲል ከነማ ያገናኘው የምሽቱ ጨዋታ 1-1 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቋል።…
ሪፖርት | ሐይቆቹ ማንሰራራታቸውን ቀጥለዋል
ሀዋሳ ከተማ መቻልን 3ለ1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ በሊጉ ላለመውረድ ከሚደረገው ፉክክር በይበልጥ ያራቃቸውን ወሳኝ ሦስት ነጥብን…
ሪፖርት | ድሬዳዋ ከተማዎች ወሳኝ ድል አሳክተዋል
የምስራቁ ክለብ ድሬዳዋ ከተማ ከመመራት ተነስተው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን 2-1 በማሸነፍ ተከታታይ ሦስተኛ ድላቸውን አስመዝግበዋል። የ32ኛ…
ሪፖርት | ስሑል ሽረ በፈረሰኞቹ በተረቱበት ጨዋታ ወደ ከፍተኛ ሊግ ወርደዋል
የፍፁም ጥላሁን ብቸኛ ግብ ለፈረሰኞቹ ከሦስት ተከታታይ ሽንፈት በኋላ ድል ሲታጎናፅፍ ስሑል ሽረን ከሊጉ የመሰናበቱን ነገር…
ሪፖርት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ ወሳኝ ድል አሳክቷል
ኢትዮ ኤሌክትሪኮች የጦና ንቦችን 1-0 በማሸነፍ ከአምስት ተከታታይ ጨዋታ በኋላ ወደ ድል ተመልሰዋል:: የ32ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ…
ሪፖርት | ቡናማዎቹ ወሳኝ ነጥብ ጥለዋል
ኢትዮጵያ ቡና ከሊጉ ከወረደው ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርስቲ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ ያለ ጎል ማጠናቀቃቸውን ተከትሎ ከመሪው መድን…
ሪፖርት | አዳማ ከተማ ወሳኝ ሦሰት ነጥብ አሳክቷል
አዳማ ከተማን ከሀዲያ ሆሳዕና ያገናኘው የረፋዱ ጨዋታ በረከት ወልደዮሐንስ በራሱ መረብ ላይ ባሳረፋት ግብ ለአዳማ ከተማ…
ሪፖርት | አርባ ምንጭ ከተማ ድል ቀንቶታል
አዞዎቹ ከተከታታይ ስምንት ጨዋታዎች በኋላ በአህመድ ሁሴን ሁለት ግቦች የጣና ሞገዶቹን በማሸነፍ ከናፈቃቸው ድል ጋር ታርቀዋል።…

