ነገ ወደ ካይሮ ከሚያቀናው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡደን አባላት መካከል ሁለት ተጨዋቾች ከስብስብ ውጭ እንደሆኑ ተረጋግጧል። ከግብፅ…
ዞ ብሔራዊ ቡድኖች

ፈርዖኖቹ ስብስባቸውን አሳውቀዋል
የፊታችን ዓርብ ከዋልያዎቹ ጋር ፍልሚያ የሚጠብቀው የግብጽ ብሔራዊ ቡድን ስብስቡን ይፋ አድርጓል። የ2026 ዓለም ዋንጫ ማጣሪያ…

የዋልያዎቹ ተጋጣሚ ስብስባቸውን ይፋ አደረጉ
በዓለም ዋንጫ ማጣርያ ዋልያዎቹን የምትገጥመው ሴራሊዮን ስብስቧን ይፋ አደረገች። ለ2026 የአለም ዋንጫ የማጣሪያ ኢትዮጵያ በምትገኝበት ምድብ…

በአሜሪካ በሙከራ ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ጉዳይ…?
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የኤግዚቢሽን ጨዋታውን ባደረገ ማግስት ለሙከራ አሜሪካ ከቀሩት ተጫዋቾች ውስጥ እነማን ተመርጠዋል የሚለውን ሶከር…

ዋልያዎቹ የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ያደርጋሉ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአቋም መለኪያ ጨዋታ ሊያደርግ ነው። ከግብፅ እና ሴራሊዮን ጋር ለሚያደርጋቸው ሁለት የዓለም ዋንጫ…

ወደ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አንድ ባለሞያ ተቀላቅሏል
የጣና ሞገዶቹ የቪድዮ ትንተና ባለሞያ ዋልያዎቹን ተቀላቀለ። ከግብፅ እና ሴራሊዮን ጋር ለሚያደርጋቸው ሁለት የዓለም ዋንጫ ማጣርያ…

ስድስት ተጫዋቾች ብሔራዊ ቡድኑን አልተቀላቀሉም
ዋልያዎቹ ከግብፅ እና ሴራሊዮን ጋር ለሚያከናውኗቸው የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ዝግጅት ቢጀምሩም ስድስት ተጫዋቾች ቡድኑን አልተቀላቀሉም።…

የዋልያዎቹ ረዳት አሰልጣኝ ታውቋዋል
የዋልያዎቹ አለቃ መሳይ ተፈሪ ረዳት አሰልጣኝቸውን አሳውቀዋል። በነሐሴ ወር መጨረሻ ከግብፅ እና ሴራሊዮን ጋር ለሚያከናውናቸው የዓለም…

አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ለግብፅ እና ሴራሊዮኑ ጨዋታ ጥሪ አድርገዋል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዚህ ወር መጨረሻ እና ጳጉሜ ወር ላይ በዓለም ዋንጫ ማጣርያ ከግብፅ እና ሴራሊዮን…

ከአሜሪካ ተጓዡ ቡድን አንድ ባለሙያ እዛው ቀርቷል
ከዲሲ ዩናይትድ ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ ወደ አሜሪካ ከተጓዘው የቡድኑ ስብስብ ውስጥ አንድ ባለሙያ አለመመለሱን ሶከር ኢትዮጵያ…