የዓለም ዋንጫ የምድብ የመጨረሻ ጨዋታውን ከዚምባቡዌ ጋር የሚያደርገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጀመሪያ አሰላለፍን ሶከር ኢትዮጵያ አግኝታለች።…
ዋልያዎቹ
ሪፖርት | ዋልያዎቹ ከጋና ጋር ነጥብ ተጋርተዋል
በገለልተኛ ሜዳ ላይ ጋናን የገጠመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ውጤቱ ከሚያስፈልገው ተጋጣሚው የተሻለ ፍላጎት ያሳየበት ጨዋታ በ1-1…
ጋናን የሚፋለመው የኢትዮጵያ የመጀመሪያ አሰላለፍ ታውቋል
ደቡብ አፍሪካ ላይ ከጋና አቻው ጋር የዓለም ዋንጫ የምድብ ጨዋታውን የሚያደርገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጀመሪያ አሰላለፍን…
የዋልያዎቹ አሠልጣኝ በርካታ ጉዳዮችን የዳሰሰ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል
👉”ጨዋታዎቹ የእኛ ማለፍ እና አለማለፍ ላይ ምንም የሚያመጡት ነገር ባይኖርም በፌር ፕሌይ ማንምም ቡድን በማይጎዳ እና…
አምስተኛ ተጫዋች ከብሔራዊ ቡድኑ ስብስብ ውጪ ሆኗል
ከደቡብ አፍሪካው ጨዋታ አስቀድሞ በዝግጅት ላይ የሚገኙት ዋልያዎቹ አንድ ተጨማሪ ተጫዋች ከስብስባቸው ውጪ ሆኗል። ለ2022 የኳታሩ…
ዋልያዎቹ ከደቡብ አፍሪካው ጉዞ በፊት የመጨረሻ ልምምዳቸውን ሰርተዋል
በነገው ዕለት ወደ ደቡብ አፍሪካ የሚያመሩት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች ረፋድ ላይ የመጨረሻ ልምምዳቸውን አዲስ አበባ…
የአርሰናሉ አማካይ አሁንም ዋልያዎቹን አይገጥምም
የመጀመሪያው የኢትዮጵያ እና ጋና ጨዋታ ለሀገሩ ግልጋሎት ያልሰጠው ቶማስ ፖርቴ ከሀሙሱ ጨዋታ ውጪ መሆኑ ተሰምቷል። ለ2022ቱ…
ዋልያዎቹ ከአንድ ቀን እረፍት በኋላ ልምምዳቸውን ዛሬም ቀጥለዋል
ከቀናት በኋላ ከደቡብ አፍሪካ ጋር የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የደርሶ መልስ ጨዋታ የሚጠብቀው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አንድ…
የዋልያዎቹ የመስመር ተጫዋች ከደቡብ አፍሪካው ጨዋታ ውጪ ሆኗል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመስመር ተጫዋች መስከረም 29 እና ጥቅምት 2 ከሚደረጉት ወሳኝ ጨዋታዎች ውጪ ሆኗል። ለ2022…
የቅዳሜው የዋልያዎቹ ጨዋታ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ያገኛል?
የፊታችን ቅዳሜ በባህር ዳር ዓለም አለም አቀፍ ስታዲየም የሚደረገው የኢትዮጵያ እና ደቡብ አፍሪካ ጨዋታ የቀጥታ የቴሌቪዥን…