የግራ መስመር ተከላካዩ ያሬድ ሀሰን ከድሬዳዋ ከተማ ጋር በስምምነት ተለያይቷል፡፡ የቀድሞው የወልዲያ ተጫዋች በ2010 ክረምት መቐለ…
ዝውውር
መድሀኔ ብርሀኔ ከስሑል ሽረ ተለያይቶ ወደ ሀዲያ ሆሳዕና አምርቷል
ባለፈው ክረምት ስሑል ሽረን የተቀላቀለው መድሀኔ ብርሃኔ ከቡድኑ ጋር በስምምነት ተለያይቶ ወደ ሀዲያ ሆሳዕና አምርቷል። ከደደቢት…
እንዳለ ከበደ ስድስተኛ የድሬዳዋ ከተማ ፈራሚ ሆኗል
የመስመር ተጫዋቹ እንዳለ ከበደ ማረፊያው የምስራቁ ክለብ ሆኗል፡፡ ከቀናት በፊት የስድስት ወራት ውል እየቀረው ከመቐለ 70 እንደርታ…
ባህር ዳር ከተማ የመጀመሪያ ተጨዋቹን ለማስፈረም ተቃርቧል
የጣና ሞገዶቹ የመስመር አጥቂ ለማስፈረም ተቃርበዋል። በሊጉ ጥሩ ግስጋሴን እያደረገ የሚገኘው ባህር ዳር ከተማ በተጨዋቾች ጉዳት…
ስሑል ሽረ ጋናዊ የፊት መስመር ተጫዋች አስፈርሟል
ሳሊፍ ፎፈናን ያጡት ሽረዎች ራሂም ኡስማኖ የተባለ ጋናዊ አጥቂ አስፈርመዋል፡፡ ባለፉት ዓመታት በዛምቢያ ክለቦች ውስጥ በመጫወት…
ሲዳማ ቡና ከአጥቂ ተጫዋቹ ጋር ተለያየ
በዓመቱ መጀመርያ ሲዳማን ተቀላቅሎ የነበረው አጥቂው ሙሉቀን ታሪኩ ከክለቡ ጋር በስምምነት ተለያይቷል፡፡ የቀድሞው የባህርዳር ከተማ ተጫዋች…
አማኑኤል ተሾመ ወደ ቀድሞ ክለቡ አምርቷል
ላለፉት ቀናት በወልዋሎ የሙከራ ጊዜ እያሳለፈ የነበረው አማካዩ አማኑኤል ተሾመ ወደ ቀድሞ ክለቡ ወላይታ ድቻ በድጋሚ…
ወልቂጤ ጋናዊ አማካይ ተጫዋች አስፈረመ
የሁለተኛ ዙር ውድድር ዝግጅታችውን በአዲስ አበባ ከተማ እያደረጉ የሚገኙት ወልቂጤዎች ጋናዊው አሮን አሞሃን የግላቸው ማድረግ ችለዋል።…
መቐለ 70 እንደርታዎች የሦስት ተጫዋቾች ዝውውር አጠናቀቁ
መቐለ 70 እንደርታ ቀደም ብለው ወደ ቡድኑ የቀላቀላቸው አማካዮቹ ሙሳ ዳኦ እና ካሉሻ አልሀሰን እንዲሁም ተከላካዩ…
ድሬዳዋ ከተማ አምስተኛ ተጫዋቹን አስፈረመ
ድሬዳዋ ከተማ የተከላካይ አማካዩን ይስሀቅ መኩሪያን አምስተኛ ተጫዋች በማድረግ አስፈርሟል፡፡ ዓምና በዓመቱ መጀመርያ ወደ ጅማ አባ…