የ2011 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ኮከብ ተጫዋቿ ሴናፍ ዋቁማ በአውሮፓ ከሚገኝ ክለብ ጥያቄ እንደቀረበላት መረጃዎች እየወጡ…
ዝውውር
ባህር ዳር ከተማ የ2 ተጨማሪ ተጫዋቾቹን ውል አድሷል
ከትናንት በስትያ የሁለት ወሳኝ ተጫዋቾቹን ውል ያደሰው ባህር ዳር ከተማ ትናንት ከሰዓት ደግሞ የ2 ነባር ተጫዋቾችን…
የጣና ሞገዶቹ የተጫዋቾቻቸውን ውል ማደስ ጀምረዋል
ቡድኑን በማጠናከር ረገድ እስካሁን ምንም እንቅስቃሴ ያላደረጉት ባህር ዳር ከተማዎች የነባር ተጫዋቾቻቸውን ውል በማደስ ወደ ሥራ…
ድሬዳዋ ከተማ የሁለት የውጪ ዜጋ ተጫዋቾችን ውል አራዘመ
ከቀናት በፊት የዋና እና የረዳት አሰልጣኛቸውን ውል ያራዘሙት ብርቱካናማዎቹ የሁለት የውጪ ዜጋ ተጫዋቾቻቸውን ውል አራዝመዋል። በቅርቡ…
ቅዱስ ጊዮርጊስ የጋናዊው ተከላካዩን ውል አራዘመ
ቅዱስ ጊዮርጊስ የጋናዊ የተከላካይ መስመር ተጫዋች ኤድዊን ፍሪምፖንግ ውል ማራዘሙን ይፋ አድርጓል። በ2010 ክረምት ቅዱስ ጊዮርጊስን…
ፋሲል ከነማ የሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾችን ውል ለማራዘም ተስማማ
ተጫዋቾቻቸውን የማቆየት ሥራን እየከወኑ የሚገኙት ዐጼዎቹ ከሁለት ወሳኝ ተጫዋቾቻቸው ሽመክት ጉግሳ እና በዛብህ መለዮ ጋር ውል…
ፋሲል ከነማ የወሳኝ ተጫዋቹን ኮንትራት አራዘመ
ፋሲል ከነማ የሱራፌል ዳኛቸውን ውል ለተጨማሪ ዓመታት ማራዘሙን ይፋ አድርጓል። በ2010 ክረምት አዳማ ከተማን በመልቀቅ ወደ…
የከፍተኛ ሊግ አጫጭር መረጃዎች
በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት እንደሌሎች ውድድሮች ሁሉ ተቋርጦ የሚገኘው ከፍተኛ ሊግን የተመለከቱ አጫጭር መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተናል።…
ጅማ አባጅፋር የላኪ ሰኒንን ዝውውር አጠናቋል
በሙከራ አስር ቀናትን በጅማ አባጅፋር ያሳለፈው ናይጄሪያዊው አጥቂ ላኪ ሰኒ ከዝውውር መዘጋቱ ቀደም ብሎ ለአንድ ዓመት…
ወልቂጤ ከተማ ስድስተኛ ተጫዋች አስፈርሟል
ዊልፍሬድ የሶህ የዝውውር መስኮቱ ከመዘጋቱ ቀደም ብሎ ለወልቂጤ ከተማ ፊርማውን ማኖሩ ታውቋል። የ28 ዓመቱ አይቮሪኮስታዊ አጥቂ…

