የከፍተኛ ሊጉ ክለብ ስልጤ ወራቤ ከአሰልጣኝ እስከ ተጫዋች በርካታ ለውጦችን በማድረግ አሁን ደግሞ አዳዲስ አስራ ሁለት…
ዝውውር
ከፍተኛ ሊግ | ቡራዩ ከተማ ዘጠኝ ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል
በ2010 ውድድር ዓመት ጥሩ አጀማመር በማድረግ የምድቡ መሪ መሆን ችሎ የነበረውና በቀሪው የውድድር ዘመን ወጣ ገባ…
ከፍተኛ ሊግ | ዲላ ከተማ አራት ተጫዋቾችን ሲያስፈርም ሁለት ረዳት አሰልጣኞችን ቀጥሯል
የከፍተኛ ሊጉ ክለብ ዲላ ከተማ ትኩረቱን ወጣቶች ላይ በማድረግ የአራት ተጫዋቾችን በቋሚ ፊርማ እና በውሰት ውል…
ከፍተኛ ሊግ | ቤንች ማጂ ቡና አስራ ሶስት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል
ወደ ከፍተኛ ሊግ ባደገበት ዓመት ተፎካካሪ መሆን የቻለው ቤንች ማጂ ቡና አስራ ሶስት አዳዲስ ተጫዋቾች ሲያስፈርም…
አውስኮድ በዝውውር መስኮቱ በርካታ ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል
በሃገሪቱ የሊግ እርከን ሁለተኛ በሆነው ከፍተኛ ሊግ ላይ እየተወዳደረ የሚገኘው አማራ ውሃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት (አውስኮድ)…
ከፍተኛ ሊግ: ለገጣፎ ዘጠኝ ተጫዋቾችን አስፈርሟል
ለገጣፎ ለገዳዲ የምክትል አሰልጣኝ ቅጥርን ጨምሮ የነባር ተጫዋቾቹን ውል የማራዘም እና አዳዲሶችንም የማስፈረም ስራ ሰርቷል። በአሰልጣኝ…
ጅማ አባ ጅፋር የቴዎድሮስ ታደሰን ዝውውር አጠናቋል
በከፍተኛ ሊጉ ክለብ ጅማ አባ ቡና ዓመቱን ያጠናቀቀው ቴዎድሮስ ታደሰ ወደ ሌላኛው የጅማ ክለብ በአንድ ዓመት…
ደቡብ ፖሊስ ሶስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
ደቡብ ፖሊስ በአሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው ስር እየተመራ እሁድ የዓመቱን የመጀመሪያ ጨዋታ አድርጎ በመከላከያ 2-1 ሽንፈትን ቢያስተናግድም…
ከነዓን ማርክነህ በአዳማ ለተጨማሪ ዓመት ይቆያል
በ2010 የውድድር ዘመን ጥሩ ጊዜ ያሳለፈው ከነዓን ማርክነህ በአዳማ ከተማ ለተጨማሪ ዓመት የሚያቆየውን ውል አራዘመ። የአዳማ…
የውጭ ሀገር ተጫዋቾች ቁጥር ሊቀንስ ነው
ከ2007 የውድድር ዘመን አንስቶ ከሦስት ወደ አምስት ከፍ እንዲል የተደረገው በአንድ ቡድን ውስጥ መያዝ የሚቻለው የውጪ…

