ወልቂጤ ከተማ ከከፍተኛ ሊጉ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል

ወልቂጤ ከተማ ዓባይነህ ፊኖ እና አቤኔዘር ኦቴን አስፈርሟል፡፡ ዓባይነህ ፊኖ ዐምና በከፍተኛ ሊጉ ኢኮስኮ ድንቅ የውድድር…

ሲዳማ ቡና ሀብታሙ ገዛኸኝን ዳግም አግኝቷል

ሲዳማ ቡናዎች ከወር በፊት ለመከላከያ ለመጫወት ተስማምቶ የነበረው የመስመር እና የፊት አጥቂው ሀብታሙ ገዛኸኝን በድጋሚ ማስፈረም…

አንተነህ ተስፋዬ ወደ ሰበታ ከተማ አምርቷል

ሰበታ ከተማ ወደ መከላከያ አምርቶ የነበረው የመሀል ተከላካይ ስፍራ ተጫዋቹ አንተነህ ተስፋዬን በእጁ አስገብቷል፡፡ ከወራት በፊት…

ወልቂጤ ከተማ አጥቂ ሲያስፈርም አምስት ተጫዋቾችን አሳድጓል

በሀዋሳ የቅድመ ውድድር ዝግጅት በማድረግ ላይ የሚገኘው ወልቂጤ ከተማ ሳዲቅ ሴቾን ሲያስፈርም አምስት ወጣቶችንም ከተስፋ ቡድኑ…

ዐፄዎቹ ጋናዊውን አጥቂ አስፈረሙ

ጋናዊው ኦሴይ ማዊሊ ለፋሲል ከነማ ፊርማውን አኑሯል። ባለፈው ዓመት ሃፖል ናዝሬት ሊሊትን ለቆ ወደ መቐለ 70…

ኢትዮጵያ ቡና የቀድሞ ተጫዋቹን አስፈረመ

በባቱ የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን በማድረግ ላይ የሚገኙት ኢትዮጵያ ቡናዎች የቀድሞ ተጫዋቻቸው አዲስ ፍስሀን አስፈርመዋል። በአሰልጣኝ ዲዲዬ…

የቅዱስ ጊዮርጊስ ወጣት ተጫዋች በውሰት ወደ ደቡብ ፖሊስ አምርቷል

ከቅዱስ ጊዮርጊስ ወጣት ቡድን የተገኘው ሉክ ፓውሊን በውሰት ወደ ደቡብ ፖሊስ ለማምራት አምርቷል፡፡ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር…

ባህር ዳር ከተማ ማሊያዊውን ተከላካይ አስፈረመ

አዳዲስ ተጨዋቾችን በማስፈረም ቡድናቸውን እያጠናከሩ የሚገኙት ባህር ዳር ከተማዎች ዛሬ የተከላካይ መስመር ተጫዋች የሆነው አዳማ ሲሶኮን…

አንጋፋው አጥቂ ወደ ቀደሞ ክለቡ ተመልሷል

አንጋፋው አጥቂ ኤሪክ ሙራንዳ በ2010 ቆይታ ላደረገበት ደቡብ ፖሊስ ፈርሟል። በኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስጥ ለረጅም ዓመታት…

መቐለ 70 እንደርታ የግራ መስመር ተከላካይ አስፈረመ

ከመከላከያ ጋር የተለያየው አስናቀ ሞገስ ወደ መቐለ 70 እንደርታ አምርቷል። በክረምቱ ቀደም ብሎ ለመከላከያ ፊርማው አኑሮ…