ሴቶች 1ኛ ዲቪዝዮን | ንግድ ባንክ ከኤሌክትሪክ ነጥብ ተጋርቶ መሪነቱን አስረከበ

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዝዮን የሁለተኛው ዙር በሳምንቱ አጋማሽ ሲጀመር አንድ ቀሪ ጨዋታ ዛሬ በአዲስ…

ቢኒያም በላይ ወደ ስዊድን አመራ

ከስከንደርቡ ጋር ሁለት የተሳኩ ዓመታት ያሳለፈው ኢትዮጵያዊው አማካይ ቢኒያም በላይ የስዊድኑ ክለብ ሴሪያንስካን ተቀላቀለ። በመጀመርያ ዓመት…

ኢትዮጵያ ቡናን በጊዜያዊነት የሚመሩት አሰልጣኝ ታውቀዋል

በዛሬው ዕለት በይፋ ከዋና አሰልጣኙ ዲዲዬ ጎሜስ ጋር የተለያየው ኢትዮጵያ ቡና ገዛኸኝ ከተማን በጊዜያዊነት ዋና አሰልጣኝ…

ስሑል ሽረዎች አንድ ተጫዋች ሲያስፈርሙ ከሁለት ተጫዋቾች ጋር በስምምነት ተለያይተዋል

በሁለተኛው ዙር ተጠናክረው ለመቅረብ ተጫዋቾችን በማሰናበት እና አዲስ ተጫዋቾች በማስፈረም የተጠመዱት ስሑል ሽረዎች ያስር ሙገርዋን ሲያስፈርሙ…

የከፍተኛ ሊግ ወቅታዊ መረጃዎች

ምድብ ሀ ወልዲያ አሰልጣኙን አሰናብቷል ለአሰልጣኝ አረጋዊ ወንድሙ ባለፈው ወር ማስጠንቀቂያ ሰጥቶ የነበረው ወልዲያ አሁን ደግሞ…

የኢትዮጵያ ዋንጫ ቀጣይ ጨዋታዎች ይፋ ሆኑ

የኢትዮጵያ ዋንጫ (ጥሎ ማለፍ) የ2011 የውድድር ዘመን በተቆራረጠ መልኩ መካሄዱን በመቀጠል ቀጣይ አምስት ጨዋታዎች የሚደረጉበት ቀን…

የፕሪምየር ሊጉ ሁለተኛ ዙር የሚጀምርበት ቀን ታውቋል

የመጀመሪያው ዙር በቀጣዩ ሳምንት የሚጠናቀቀው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛው የውድድር አጋማሽ መርሐ ግብር ይፋ ሆኗል። የኢትዮጵያ…

ደደቢት በርካታ ተጫዋቾችን አሰናበተ

በዚህ ዓመት አካሄዱን ቀይሮ ለመወዳደር ከወሰነ በኋላ በዝቅተኛ ሊጎች የሚጫወቱ እና ከታዳጊ ቡድን ካሳደጋቸው በርካታ ተጫዋቾች…

የፌዴሬሽኑ መግለጫ ከአምብሮ ጋር ስለተደረሰው ስምምነት

ትናንት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በኢንተርኮንቲነንታል አዲስ ሆቴል መግለጫ ከሰጠባቸው ጉዳዮች መካከል አንዱ ስለነበረው የአምብሮ ትጥቅ…

ኢትዮጵያ ቡና አሰልጣኙን አሰናበተ

ኢትዮጵያ ቡና ፈረንሳያዊው የቡድኑ ዋና አሰልጣኝ ዲዲዬ ጎሜስን በዛሬው ዕለት ማሰናበቱ ተረጋግጧል። ባለፈው የውድድር ዓመት አጋማሽ…