ማክሰኞ መስከረም 8 ቀን 2011 የሊጉ ቻምፒዮን ጅማ አባ ጅፋር ተጨማሪ ተጨዋቾችን ከሽረ እንደስላሴ አምጥቷል። የመጀመሪያ…
ዜና
የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ጨዋታ ከሊጉ መጀመር አንድ ሳምንት በፊት ይደረጋል
ማክሰኞ መስከረም 8 ቀን 2011 የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ከሊጉ መጀመር አንድ ሳምንት ቀደም ብሎ በሊጉ…
የትግራይ ክለቦች በገለልተኛ ሜዳዎች ይደረጉ የነበሩ ጨዋታዎችን በሜዳቸው ለማካሄድ ተስማምተዋል
ሰኞ መስከረም 07 2011 የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከትግራይ ክልል ባለድርሻ አካላት ጋር ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ…
ደቡብ ፖሊስ ሶስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
ወደ ፕሪምየር ሊጉ ማደጉን ካረጋገጠ በኋላ ከዚህ ሳምንት ጀምሮ ተጫዋቾችን እያስፈረመ የሚገኘው ደቡብ ፖሊስ ሦስት ተጫዋቾችን…
አብዱልከሪም መሐመድ እና ሰናይት ቦጋለ የኢቢሲ የዓመቱ ኮከቦች ሆነው ተመርጠዋል
የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (EBC) ለሁለተኛ ጊዜ ያከናወነው “የኢቢሲ ስፖርት ሽልማት” ዛሬ ምሽት በሸራተን አዲስ ሆቴል ሲካሄድ…
የትግራይ ዋንጫ የሚካሄድበት ቀን ታውቋል
የትግራይ እግር ኳስ ፌደሬሽን የክልሉ ክለቦች እና ተጋባዦችን የሚያሳትፍ ውድድር የሚያካሄድበትን ቀን አሳውቋል። ውድድሩ መስከረም 12…
ሴቶች ዝውውር | ጌዴኦ ዲላ ስድስት ተጫዋቾችን አስፈረመ
በክረምቱ የዝውውር መስኮት ወሳኝ ተጫዋቾቹን ያጣው የሴቶች ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊው ጌዴኦ ዲላ ስድስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል። የሀዋሳ…
የግርማ ታደሰ ውዝግብ – አሰልጣኙ የደቡብ ፖሊስ ወይስ የሀዲያ ሆሳዕና ?
ደቡብ ፖሊስን ከስምንት ዓመታት በኋላ ዳግም ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመለሱት አሰልጣኝ ግርማ ታደሰ ባሳለፍነው ሳምንት…
ሴቶች ዝውውር | ንግድ ባንክ አምስት ተጫዋቾች ሲያስፈርም የሰባት ተጫዋቾችን ውል አድሷል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግን በ2ኛነት ያጠናቀቀው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወደ ዝውውር እንቅስቃሴ በመግባት አምስት አዳዲስ ተጫዋቾችን…
ሴቶች ዝውውር | መከላከያ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ
በሴቶች ፕሪምየር ሊግ የዝውውር መስኮት ከአዳዳ ከተማ በመቀጠል በርካታ ተጫዋቾችን ያስፈረመው መከላከያ ሁለት ተጫዋቾችን በማስፈረም ወደ…