ከነገው የሊጉ መዝጊያ ጨዋታ አስቀድሞ በተካሄደው የዕለቱ የመጀመርያ ጨዋታ ሁለት ፍፁም ቅጣት ምት ተስቶበት ወልቂጤዎችን አሸናፊ…
ዜና
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች በየደረጃቸው የስንት ብር የገንዘብ ሽልማት ያገኛሉ?
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር ለአስራ ስድስቱ የሊጉ ክለቦች በየደረጃቸው የሚሰጣቸው የገንዘብ ሽልማት ምን ያህል እንደሆነ…
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የክረምቱን የዝውውር ጊዜ አሳውቋል
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2017 የውድድር ዘመን የተጫዋቾች የዝውውር ጊዜ ይፋ ተደርጓል። የ2016 ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በመጪው…
ሀዲያ ሆሳዕና ከሊጉ መቋጨት በኋላ ወደ ደቡብ አፍሪካ ያመራል
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተካፋዩ ክለብ ሀዲያ ሆሳዕና ለወዳጅነት ጨዋታ እና ለገቢ ማሰባሰቢያ ወደ ፕሪቶሪያ ያመራል። በኢትዮጵያ…
ኢትዮጵያዊው ተጫዋች ወደ ጋናው ክለብ ?
አሻንቲ ኮቶኮ ለአቡበከር ናስር የሙከራ ዕድል እንዳመቻቸ ጋና ሶከር ኔት ዘግቧል። ከደቡብ አፍሪካው ማሜሎዲ ሰንዳውንስ ያለውን…
የውድድር ዓመቱ እጩ ኮከብ ተጫዋቾች ተለይተዋል
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር የ2016 የኮከብ ተጫዋቾች እጩዎችን በየዘርፉ ይፋ አድርጓል። የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ…
ሚሊዮን ሰለሞን እና ሳይመን ፒተር ቅጣት ተጥሎባቸዋል
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የውድድር አመራር እና ስነስርዓት ኮሚቴ ተፈጽመዋል ባላቸው የዲስፕሊን ጥሰቶች ዙሪያ ውሳኔ አሳልፏል። ከሳምንት…
የትግራይ ክለቦችን መልሶ ለማቋቋም የታሰበው የቴሌቶን መርሐግብር ዛሬ ይከናወናል
“ክለቦቻችንን እንታደግ” በሚል መሪ ቃል ከውድድር ርቀው የነበሩትን የትግራይ ክለቦች መልሶ ለማቋቋም ዛሬ ምሽት በሸራተን አዲስ…
ሪፖርት | ሀምበሪቾ ከሊጉ የወረደ የመጀመሪያው ክለብ ሆኗል
የምሽቱ የሀምበሪቾ እና ወላይታ ድቻ ጨዋታ ያለ ጎል ቢጠናቀቅም ሀምበሪቾ ዱራሜ በመጣበት ዓመት ከሊጉ መውረዱን አረጋግጧል።…

