ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ሀዋሳ ከተማ ከሜዳው ውጪ አዳማን አሸንፏል

በሉሲዎቹ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ምክንያት ለ45 ቀናት ያህል ተቋርጦ የቀሰየው የሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዝዮን ዛሬ…

በሁለት የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ላይ የሰዓት ለውጥ ተደርጓል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 27ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሻ ሲካሄዱ ቅዳሜ አዲስ አበባ ስታድየም የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች…

ተቋርጦ የቆየው የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በሚደረግ ጨዋታ ይጀምራል

በብሔራዊ ቡድኑ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታ እኛ ዝግጅት ምክንያት ከአንድ ወር በላይ ተቋርጦ የቆየው የኢትዮጵያ ሴቶች…

ተመስገን ገብረኪዳን አምና ያሳካውን የከፍተኛ ሊግ ድል ዘንድሮም በፕሪምየር ሊጉ ለመድገም ያልማል

ተመስገን ገብረኪዳን ከከፍተኛ ወሳኝ ጎሎችን በማስቆጠር ጅማ አባ ጅፋር ወደ ኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ እንዲያድግ ትልቁን አስተዋፆኦ…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ይግባኝ ጠየቀ

የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር የዲሲፕሊን ኮሚቴ በክለቡ ላይ የተጣለበት የ50 ሺህ ብር የገንዘብ ቅጣት ተገቢ አለመሆኑን…

ወላይታ ድቻ በሜዳው የሚያደርጋቸው ቀሪ ጨዋታዎቹ ላይ የቦታ ለውጥ ያደርጋል

ወላይታ ድቻ በፕሪምየር ሊጉ ከሚያደርጋቸው ቀሪ አራት ጨዋታዎች መካከል ሁለቱ የሜዳው ጨዋታዎቹን የሚያደርግበትን ሜዳ ከሶዶ ወደ…

” በግሌ ተጨማሪ ልምምዶች መስራቴ ወደ ቀድሞ አቋሜ እንድመለስ ረድቶኛል” አብዱልከሪም መሐመድ

ኢትዮጵያ ቡናን ለቆ በክረምቱ ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ ያመራው አብዱልከሪም መሐመድ በውድድር ዓመቱ የመጀመርያ ሳምንታት ከቡድኑ ጋር…

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 20ኛ ሳምንት (ምድብ ለ)

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ 20ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ትላንት እና ዛሬ ሲካሄዱ መሪው ደቡብ ፖሊስ እንዲሁም…

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 20ኛ ሳምንት (ምድብ ሀ)

20ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ጨዋታዎች ትላንት እና ዛሬ በአዲስ አባባ እና በክልል ከተሞች ተደርገዋል። ባህርዳር…

ሪፖርት | ጅማ አባ ጅፋር ወደ መሪነት ተመልሷል

ዛሬ በአዲስ አበባ ስታድየም ከተደረጉ ጨዋታዎች መሀከል በቅድሚያ የተከናወነው የጅማ አባ ጅፋር እና መከላከያ ጨዋታ በተመስገን…