መቐለ ዩኒቨርሲቲ ከሰኔ 22-29 የሚካሄደው የመላው አፍሪካ ዩኒቨርሲቲዎች ጨዋታዎችን ያዘጋጃል። ስለ ውድድሩ እና ለማስተናገድ እየተደረገ ያለውን…
ዜና
የሶከር ኢትዮጵያ የጥር – የካቲት ወር ምርጦች
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2010 የውድድር አመት የመጀመሪያ ምዕራፍ ነገ በሚደረግ አንድ ጨዋታ ይጠናቀቃል። ሶከር ኢትዮጵያም በአንደኛው…
በረከት ይስሀቅ ዳግም ወደ ድሬዳዋ አምርቷል
ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ከስድስት ወራት ቆይታ በኃላ በሰምምነት የተለያየው የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቹ በረከት ይስሀቅ ወደ ድሬዳዋ…
ሁለት የፊፋ ሰዎች ሰኞ አዲስ አበባ ይገባሉ
ብዙ እያነጋገረ እና እያወዛገበ ለአራት ተከታታይ ጊዚያት ምርጫው እንደሚደረግ ቀን ተቀጥሮለት በተለያዩ ምክንያቶች እየተራዘመ እዚህ የደረሰው…
ሲዳማ ቡና እስከ ውድድር ዘመኑ መጨረሻ በአሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ ይመራል
ከአሰልጣኝ አለማየሁ አባይነህ ጋር የተለያየው ሲዳማ ቡና በረዳት አሰልጣኝነት ሲሰራ የነበረው ዘርዓይ ሙሉን እስከ ውድድር አመቱ…
ባህርዳር ከተማ የምድቡ መሪ የሆነበትን ድል አስመዝግቧል
የኢትዮዽያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ ሀ ተስተካካይ ጨዋታዎች መካሄዳቸውን ቀጥለው ዛሬ በአዲስ አበባ ጃንሜዳ 09:00 ላይ የካ…
ወልዲያ በሦስት ተጨዋቾቹ ላይ ቅጣት አስተላለፈ
ወልዲያ ወደ ክለቡ ሳይመለሱ በቆዩት ፍፁም ገብረ ማርያም ፣ ታደለ ምህረቴ እና ያሬድ ብርሀኑ ላይ የቅጣት…
ፋሲል ከተማ ዩጋንዳዊ አጥቂ አስፈርሟል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተከታታይ ሁለተኛ የውድድር ዘመኑን እያሳለፈ የሚገኘው ፋሲል ከተማ የመጀመሪያውን ዙር ስድስተኛ ደረጃን ይዞ…
በረከት አዲሱ ወደ እግር ኳስ ተመለሰ
በሲዳማ ቡና የሁለት አመታት እገዳ ከተጣለበት ከወራት በኃላ በፌዴሬሽኑ አማካይነት የተነሳለት አጥቂ በረከት አዲሱ በአንድ አመት…
ሉሲዎቹ ለአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ማጣርያ እየተዘጋጁ ነው
ሉሲዎቹ መጋቢት ወር መጨረሻ ላይ ከሊቢያ ጋር ለሚኖራቸው የመጀመርያ ዙር የአፍሪካ ዋንጫ የማጣርያ ጨዋታ ዝግጅታቸውን በኢትዮዽያ…