​ዋልያዎቹ የቻን ዝግጅታቸውን ሀሙስ ይጀምራሉ

በአፍሪካ ሀገራት ሻምፒዮና (ቻን) ሁለተኛ ዙር ማጣርያ የቡሩንዲ እና ሱዳን አሸናፊን የሚገጥመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሐሙስ…

​ቢኒያም በላይ ለሌላ ሙከራ ወደ ኦስትሪያ አምርቷል

ኢትዮጵያዊው አማካይ ቢኒያም በላይ በጀርመኑ የቡንደስሊጋ 2 ክለብ በሆነው ኤዘንበርገር አወ የነበረውን የሁለት ቀናት የሙከራ ግዜ…

​ፋሲል ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ

ፋሲል ከተማ ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾችን ማስፈረሙን በይፋዊ የፌስቡክ ገፁ አስታውቋል፡፡ ዳዊት እስጢፋኖስ እና ብሩክ ግርማ ክለቡን…

​መከላከያ 2 ተጫዋቾች ሲያስፈርም የአዲሱ ተስፋዬን ውል አድሷል

በዝውውር መስኮቱ የተቀዛቀዘ እንቅስቃሴ እያደረገ የሚገኘው መከላከያ አማኑኤል ተሾመ እና አቅሌሲያስ ግርማን አስፈርሟል፡፡ በ2007 ክረምት አዲስ…

​የሴቶች ከ20 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ በወሩ መጨረሻ ይታወቃል  

በ2018 በፈረንሳይ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የአለም ከ20 አመት በታች ዋንጫ ለመካፈል በመጀመርያ ዙር ማጣርያ የኬንያ እና ቦትስዋናን…

​ጀማል ጣሰው ለድሬዳዋ ከተማ ፈረመ

ጀማል ጣሰው ወደ ድሬዳዋ ከተማ የሚያደርገውን ዝውውር በዛሬው እለት አጠናቋል፡፡ የውድድር ዘመኑን በጅማ አባ ቡና ያሳለፈው…

​ጳውሎስ ጌታቸው የባህርዳር ከተማ አሰልጣኝ ሆነው ተሹመዋል

ባህርዳር ከተማ ጳውሎስ ጌታቸውን ቀጣዩ የክለቡ አሰልጣኘ አድርጎ መሾሙ ታውቋል፡፡ በከፍተኛ ሊጉ በተለይ በመጀመሪያው ዙር ጥሩ…

​አፈወርቅ ዮሀንስ – 24 የውድድር ዘመን በተጫዋችነት. . .

በኢትዮዽያ የእግርኳስ ተጫዋቾች በሊግ ደረጃ ያላቸው የጨዋታ እድሜ እምብዛም ነው፡፡ በተለያዩ ምክንያቶችም ብዙ የውድድር ዘመን ሳያሳልፉ…

​ደደቢት ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ

አሰልጣኝ ንጉሴ ደስታን የክለቡ ዋና አሰልጣኝ አድረጎ የቀጠረው ደደቢት የ2 ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል፡፡ ከ2002-2007 በደደቢት ያሳለፈው…

​የቀድሞ ተጫዋቾችን ለማሰብ የተደረገው ውድድር ዛሬ ተጠናቀቀ

የመድሃኔዓለም ስፖርት ክለብ የኢትዮጵያ ባለውለተኞችን በማሰብ ያዘጋጀው የእግር ኳስ ውድድር በዙር እና በጥሎ ማለፍ ተከፍሎ ሲካሄድ…