ብርትካናማዎቹ በይፋ አማካይ አስፈርመዋል

ከቀናት በፊት ድሬዳዋ ከተማን ሊቀላቀል እንደሆነ ዘግበን የነበረው አማካይ ዝውውሩን አገባዷል። በአሠልጣኝ ዮርዳኖው ዓባይ የሚመሩት ድሬዳዋ…

መረጃዎች | 70ኛ የጨዋታ ቀን

በሳምንቱ መጀመሪያ የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ ቅድመ-መረጃዎች እንደሚከተለው አሰባስበናል። ኢትዮጵያ መድን ከአርባምንጭ ከተማ በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ…

የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ | የ 20ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ 20ኛ ሳምንት ዛሬ ሲጀመር ሀዋሳ ፣ አርባምንጭ እና አዲስ አበባ ተመሳሳይ የ1-0…

ከፍተኛ ሊግ | ሻሸመኔ ከተማ የምድቡን መሪነት አጠናክሮ ቀጥሏል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ ለ የ17ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች ዛሬ ሲደረጉ ሻሸመኔ ከተማ መሪነቱን ያሰፋበትን…

ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ መሪነቱን አጠናክሯል

በምሽቱ ጨዋታ መሪው ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮ ኤሌክትሪክን 2-0 በመርታት ከተከታዮቹ ያለውን ርቀት አስፍቷል። በቁጥር አነስተኛ የግብ…

ሪፖርት | ዐፄዎቹ ከመመራት ተነስተው አሸንፈዋል

የኦሴይ ማዉሊ ሁለት ግቦች ፋሲል ከነማ ወላይታ ድቻን 2-1 እንዲረታ አድርገዋል። በጨዋታው ጅማሮ ኦሴይ ማዉሊ በግራ…

መረጃዎች | 69ኛ የጨዋታ ቀን

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ነገ የሚያስተናግዳቸውን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችን እነሆ። ፋሲል ከነማ ከ…

ሪፖርት | የባዬ ገዛኸኝ የቅጣት ምት ጎል ነብሮቹን ከድል ጋር አስታርቃለች

በምሽቱ ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና ሲዳማ ቡናን 1-0 በማሸነፍ ከሰባት ጨዋታዎች በኋላ ወደ ድል ተመልሷል። ከጅምሩ የመሀል…

ሪፖርት | አዳማ ከተማ በታዳጊዎቹ በመታገዝ ወሳኝ ድል አሳክቷል

አጓጊ የመጨረሻ ደቂቃ ትዕይንቶች በታዩበት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአዳማ ቆይታ ማብሠሪያ ጨዋታ አዳማ ከተማ መቻልን…

የአሰልጣኝ ተመስገን ዳና ጉዳይ…

\”ከእኔ ፍቃድ እና ዕውቅና ውጪ ነው ይግባኝ የተጠየቀው።\” አሰልጣኝ ተመስገን ዳና \”ጉዳዩ አልቆ ይግባኙ ውድቅ ከሆነ…