ቻን | አሠልጣኝ ውበቱ እና አማካዩ ጋቶች ከዛሬው ጨዋታ በፊት መግለጫ ሰጥተዋል

👉 \”እንደ አሠልጣኝ ሥራዬ ከተከላካይ እስከ አጥቂ ድረስ ቡድን መገንባት ነው። የግብ ዕድሎችን እየፈጠርን ባይሆን ችግር…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሚጀመርበት ቀን ታውቋል

በዋልያዎቹ የቻን ተሳትፎ ምክንያት ተቋርጦ የነበረው ቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሚጀመርበትን ቀን የውድድሩ የበላይ አካል ለክለቦች…

ከፍተኛ ሊግ | የ10ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ በሦስቱ አስታናጋጅ ከተሞች 11 ጨዋታዎች ተደርገውበታል። በቶማስ ቦጋለ ፣ ጫላ አቤ እና ተመስገን…

Continue Reading

አዞዎቹ ተከላካይ አስፈርመዋል

ከኢትዮጵያ ቡና ጋር በስምምነት የተለያየው ተከላካይ አሳዳጊ ክለቡን ዳግም ተቀላቅሏል። በአሠልጣኝ መሳይ ተፈሪ የሚመራው አርባምንጭ ከተማ…

ቻን | \”ሁላችንም እዚህ የተገኘነው ለደጋፊዎቻችን ደስታን ለመስጠት ነው\”

ዛሬ ምሽት ከዋልያዎቹ ጋር የሚፋለሙት የአልጄሪያዎች ወሳኝ ተጫዋች የቅድመ-ጨዋታ አስተያየቱን ሰጥቷል። በደማቅ ሁኔታ በኤልጄሪያ አራት ከተሞች…

ቻን | የአልጄሪያው አሠልጣኝ መጂድ ቡጌራ ከነገው ጨዋታ በፊት ምን አሉ?

👉 \”ኢትዮጵያዎች ከቀደመው አቀራረባቸው አንፃር ለውጦች እንደሚያደርጉ ብንጠብቅም ምን ሊመስሉ እንደሚችሉ ግን እናውቃለን\” 👉 \”ተጫዋቾቼ ከጨዋታዎች…

ቻን | ወሳኙን የኢትዮጵያ እና አልጄሪያ ጨዋታ ጋቦናዊ አልቢትር ይመሩታል

ነገ ምሽት 4 ሰዓት በኢትዮጵያ እና አልጄሪያ መካከል የሚደረገውን የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ የሚመሩ ዳኞች ታውቀዋል። በሀገር…

ቻን | ዋልያዎቹ በነገው ጨዋታ የአንድ ተጫዋች ግልጋሎት ያጣሉ

ነገ ምሽት የአልጄሪያ አቻውን የሚገጥመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአጥቂ አማካዩን በጨዋታው አያገኝም። የቻን የምድብ ሁለተኛ ጨዋታዎች…

ቱሪስት ለማ የሰባት ጨዋታዎች ቅጣት ተጥሎባታል

ሀዋሳ ከተማ በኢትዮ ኤሌክትሪክ በተሸነፈበት ጨዋታ ያልተገባ ባህሪን ያሳየችው አጥቂዋ ቱሪስት ለማ ላይ የቅጣት ውሳኔዎች ተላልፈዋል።…

ቻን | ዋልያዎቹ የመጀመሪያ የምድብ ጨዋታቸውን ያለግብ አጠናቀዋል

በኢትዮጵያ እና በሞዛምቢክ መካከል የተደረገው የምድብ አንድ ሁለተኛ ጨዋታ 0-0 ተጠናቋል። በመጀመሪያው አጋማሽ በኳስ ቁጥጥሩም ይሁን…