ቻን | በሊቢያ ብሔራዊ ቡድን ላይ ተጋርጦ የነበረው ችግር ተፈቷል

በኢትዮጵያ ምድብ የምትገኘው ሊቢያ እግርኳስ ፌዴሬሽኗ አጋጥሞት የነበረው ችግር መፍትሔ ሲያገኝ ዛሬም ከአይቮሪኮስት ጋር የአቋም መፈተሻ…

ቻን | ዋልያዎቹ የአቋም መፈተሻ ጨዋታቸውን የሚያደርጉበት ቀን ታወቀ

ለቻን ውድድር የመጨረሻ ምዕራፍ ዝግጅቱን ሞሮኮ ላይ የሚያደርገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በሁለት ቀናት ልዩነት ሁለት የአቋም…

ከፍተኛ ሊግ | የምድብ ሐ ውሎ

ዛሬ ሆሳዕና ላይ የተደረጉት የከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ ሦስት ጨዋታዎች በተመሳሳይ የ1-0 ውጤት ሲጠናቀቁ ኮልፌ ቀራኒዮ…

ከፍተኛ ሊግ | የምድብ ለ ውሎ

ጅማ ላይ በተደረጉ የ7ኛ ሳምንት የምድብ ለ አራት ጨዋታዎች በመሪዎቹ መካከል ያለው የነጥብ ልዩነት ወደ አንድ…

ከፍተኛ ሊግ | የምድብ ሀ ውሎ

ባህር ዳር ላይ በተደረጉ አራት ጨዋታዎች ቤንች ማጂ ቡና ምድቡን መምራት የቀጠለበትን ድል ሲያሳካ ኢትዮጵያ ንግድ…

የፋሲል ከነማን ቀጣዩ አሰልጣኝ ማን ይሆን ?

አሰልጣኝ ኃይሉ ነጋሽን ያሰናበተው ፋሲል ከነማ ቀጣዩን አሰልጣኝ ለመሾም ከጫፍ መድረሱን ሶከር ኢትዮጽያ አረጋግጣለች። በኢትዮጵያ ፕሪምየር…

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ የቀጥታ ስርጭት ያልጀመረበት ምክንያት ተጠቆመ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌድሬሽን ከያዝነው ዓመት ጀምሮ የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ከፊፋ ፕላስ ጋር በመተባበር ለማስተላለፍ አቅዶ…

ቻን | በኢትዮጵያ ምድብ የምትገኘው ሊቢያ የቻን ተሳትፎ አደጋ ውስጥ ገብቷል

ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር በምድብ አንድ የተደለደለችው ሊቢያ ከቻን ውድድር ራሷን ልታገል እንደምትችል ተሰምቷል። ከ2022 ወደ…

ቻን | የዋልያዎቹ ተጋጣሚ በቀጣዩ ሳምንት ተጨማሪ የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ታደርጋለች

የ2022 የቻን ውድድር አስተናጋጅ ሀገር የሆነችው እና በኢትዮጵያ ምድብ የምትገኘው አልጄሪያ ስድስተኛ የአቋም መለኪያ ጨዋታዋን ለመከወን…

ቻን | የዋልያዎቹ የመጀመሪያ ተጋጣሚ ከሌሎች ሀገራት ቀድማ አልጄሪያ ትደርሳለች

በምድብ የመጀመሪያ ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን የምትገጥመው ሞዛምቢክ ወደ አልጄሪያ የምትገባ የመጀመሪያዋ ሀገር ሆናለች። የአፍሪካ ሀገራት…