👉 “አዲስ አበባ ከተማ ፍትሀዊ ውሳኔ ካልተሰጠው ምን አልባት በኢትዮጵያ እግርኳስ የሚኖረው ተሳትፎ ያበቃል” አቶ ዳዊት…
ዜና
ወልቂጤ ከተማ እግድ ተላልፎበታል
ወልቂጤ ከተማ ከቀጣዩ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ጀምሮ እንዳይሳተፍ እግድ ተላልፎበታል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እየተሳተፈ የሚገኘው ወልቂጤ…
የክልል ክለቦች ሻምፒዮና የዕጣ ማውጣት መርሐ-ግብር ዛሬ ተካሂዷል
በሀዋሳ ከተማ በነገው ዕለት የሚጀመረው የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና የዕጣ ማውጣት ስነ-ሥርአት በዛሬው ዕለት ተከናውኗል፡፡ በኢትዮጵያ…
“እርምጃ የማይወሰድበት ወይንም ደግሞ ህጋዊ ነገር የማናደርግበት ምንም ምክንያት አይኖርም” አቶ ባህሩ ጥላሁን የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ዋና ፀሀፊ
በሰሞንኛው የእርግኳሱ መነጋገሪያ ጉዳይ ዙሪያ ቀደም ብለን የፋሲል ከነማን እና የሊግ ካምፓኒውን ዕይታ ያቀረብን ሲሆን አሁን…
የ2023ቱ የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር ተራዝሟል
በአይቮሪኮስት አስተናጋጅነት በቀጣዩ ዓመት እንዲከናወን ቀጠሮ የተያዘለት የአፍሪካ ዋንጫ በወራት መገፋቱ ከደቂቃዎች በፊት ይፋ ሆኗል። ቀጣዩ…
ከሰሞኑ አነጋጋሪ በሆነው ክስተት ዙርያ የሊጉ አክስዮን ማህበር የውድድር እና ሥነ ስርዓት ሰብሳቢ ዶ/ር ወገኔ ዋልተንጉስ ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ቆይታ አድርገዋል
👉 “ይህን ድርጊት የፈፀሙና የእግርኳስ ቤተሰቡን ያሳዘኑ ክለቦች ላይ በሚቀርበው ሪፖርት ልክ እርምጃ እንወስዳለን ብለን እናስባለን”…
በወቅታዊ ጉዳይ ዙርያ የፋሲል ከነማ ሥራ-አስኪያጅ አቶ አቢዮት ከሶከር ኢትዮጰያ ጋር ቆይታ አድርገዋል
👉”በድሬዳዋ ከተማ መሸነፋችን እኛም ያልፈለግነው ነው እንጂ ታስቦበት የተደረገ ነገር እንዳልሆነ በንፁህ ልብ እና በሀቅ የኢትዮጵያን…
የ2014 ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በተደረጉ ሦስት ጨዋታዎች ፍፃሜውን አግኝቷል
መርሐ-ግብር ለማሟያ እና ለክብር ብቻ በተደረጉት ሦስት የዛሬ ጨዋታዎች መከላከያ ጅማን ድል ሲያደርግ ሲዳማ ከሀዲያ እንዲሁም…
“ከመጀመርያው ጀምሮ ደጋፊዎቻችን በእኛ ዕምነት ጥለውብን ነበር” ጋቶች ፓኖም
ቅዱስ ጊዮርጊስ የ2014 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዋንጫን ካነሳ በኋላ የቡድኑ ቁልፍ ተጫዋች ጋቶች ፓኖም ከሶከር…

