ሪፖርት | የቆመ ኳስ ግቦች አዳማ እና ወልቂጤን አቻ አድርገዋል

የአዳማ ከተማ እና ወልቂጤ ከተማ ጨዋታ 1-1 በሆነ ውጤት ተጠናቋል። ተመጣጣኝ ፉክክር ያስመለከተን የመጀመሪያው አጋማሽ በግብ…

ኢትዮጵያዊያን እንስት ዳኞች የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያን ይመራሉ

አራት ኢትዮጵያዊያን ዳኞች የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታን ለመምራት ዛሬ ወደ ዳሬሰላም አምርተዋል፡፡ በ2022 ሞሮኮ ለምታስተናግደው የአፍሪካ…

የፕሪምየር ሊግ ክለቦች የውጭ ተጫዎቻቸውን ግልጋሎት ያገኙ ይሆን ?

ትናንት በድምቀት በጀመረው የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የሚሳተፉት ክለቦች  በቀጣይ ጨዋታዎቻቸው የውጭ ተጫዋቾቻቸውን አገልግሎት ያገኙ ይሆን ?…

ቅድመ ዳሰሳ | አርባምንጭ ከተማ ከ መከላከያ

አዳጊዎቹን ቡድኖች በሚያገናኘው ጨዋታ ዙሪያ ጥቂት ሀሳቦች አንስተናል። በከፍተኛ ሊጉ የተደለደሉባቸውን ምድቦች በአንደኝነት በማጠናቀቅ ዳግም ወደ…

ቅድመ ዳሰሳ | አዳማ ከተማ ከ ወልቂጤ ከተማ

የነገውን ቀዳሚ ጨዋታ አስመልክተን እነዚህን መረጃዎች ልናቀብላችሁ ወደናል። ዓምና በወራጅ ቀጠና ውስጥ የጨረሱት እና በክረምቱ የመለያ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 1-0 ወላይታ ድቻ

ከምሽቱ ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ ሱፐር ስፖርት ተከታዮቹን አስተያየቶች ከአሰልጣኞች ተቀብሏል። አስልጣኝ ዘማሪያም ወልደጊዮርጊስ – ድሬዳዋ ከተማ…

ሪፖርት | ድሬዳዋ በመጨረሻ ደቂቃ ግብ ድቻን ረትቷል

ያለግብ ሊጠናቀቅ ተቃርቦ በነበረው የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ የሄኖክ አየለ ጎል ድሬዳዋን ሦስት ነጥብ አስጨብጣለች። ቀዳሚው አጋማሽ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 1-0 ጅማ አባ ጅፋር

የዓመቱ የመጀመሪያ ጨዋታ በሀዋሳ 1-0 አሸነፊነት ከተጠናቀቀ በኋላ ተጋጣሚ አሰልጣኞች ከሱፐር ስፖርት ጋር ቀጣዩን ቆይታ አድርገዋል።…

ሪፖርት | በመክፈቻው ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ ባለድል ሆኗል

የመስፍን ታፈሰ ብቸኛ ግብ ሀዋሳ ከተማ ጅማ አባ ጅፋርን 1-0 በማሸነፍ ዓመቱን እንዲጀምር አድርጋለች። በጨዋታው ጅማሮ…

ቅድመ ዳሰሳ | ድሬዳዋ ከተማ ከ ወላይታ ድቻ

በመክፈቻው ዕለት ሁለተኛው ጨዋታ ላይ ጥቂት ሀሳቦችን እነሆ ! በአምናው ውድድር መሀል ላይ ወደ ሊግ አሰልጣኝነት…